https://youtu.be/EAZFLY8joIo
Read More »Events
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ!
ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) የተሰጠ መግለጫ! እንደ ሀገር ኢትዮጵያ እጅግ አደገኛ ምስቅልቅል ውስጥ ትገኛለች፤ እንደ ህዝብ አማራ የእልቂት አዋጅ ታውጆበት ራሱን ከፈጽሞ ጥፋት ለማዳን በእያንዳንዷ ሰከንድ በእልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ ውስጥ ነው። በዚህ ምክንያት ወቅቱን በዋጀ የጠላትን እንቅስቃሴ በሚመጥን አኳኋን፣ ጠላትን ለመመከትና ለመደምሰስ ህዝባዊ ትግል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የአማራ ህዝባዊ ሃይልን ፈጥረን ላለፉት ሶስት ወራት በሞት ጫካ ውስጥ እየተሽሎከሎክን ህዝቡን ስናነቃ፣ …
Read More »የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ ?
የሰሜኑ ጦርነት ፍጻሜ እየደረሰ ያለ መሰለኝ #ግርማካሳ ህዝብን ማሸነፍ አይቻልም። ለትግራይ ህዝብ ጦርነት አያስፈልገውም ነበር። የትግራይ ወጣት አንድም ቢሆን መሞት አልነበረበትም። መከላከያ ከመቀሌ ሲወጣ፣ በመቶ ሺሆች ለረሃብ የተጋለጡና በሚሊዮኖች የተፈናቀሉ ተጋሩ: ምግብ እንዲያገኙና እንዲቋቋሙ፣ መሰረተ ልማቶች እንዲገነቡ የተቋረጡ የመንግስት አገልግሎቶች እንዲከፈቱ ፣ ሕዝቡ ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም፣ በተወሰነ መልኩ ወደ ቀድሞ ኑሮው እንዲመለስ ለማድረግ ፣ ትልቅና ብቸኛ ትኩረት ሆኖ ሊሰራበት …
Read More »አብይ እንደራደራለን አለ ! ጉድ ስሙ !
https://youtu.be/307Xvgf8EDk
Read More »ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል (FANO) የተሰጠ መግለጫ!!
ቢዘገይም ፍላጎታችንና መሆን ያለበት እየሆነ ነው እናመሰግናለን ጀግኖቻችን ከአማራ ሕዝባዊ ሃይል የተሰጠ መግለጫ!! ××××××××××××××××××××××××××× የአማራ ህዝብ ከፊትለፊቱ የተጋረጠበትን የህልውና አደጋ በመግስታዊ መዋቅሩ አማካኝነት ማስቆም የማይቻልበት ደረጃ ላይ በመደረሱ መንግስት ተደጋጋሚ የክተት ጥሪዎችን ማስተላለፉ ይታወቃል። ሆኖም ህዝቡ በተደረገለት ጥሪ የህዝቡን አቅም የሚመጥን ምላሽ ባለመስጠቱ የችግሩ ስፋት እና የወራሪወች እንቅስቃሴ በየዕለቱ እየሰፋ መጥቷል። በዚህም ምክንያት ህዝቡን በተለይም የአማራን ወጣት በገፍ የሚያንቀሳቅስ ወታደራዊ …
Read More »