Breaking News
Home / Amharic / ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!!

ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!!

ይድረስ ለአማራ ክልል ፕረዚዳንት ለዶ/ር ይልቃል ከፍያለው!!
የጀግናውን የአማራ ህዝብ መከታ የሆነዉን #ፋኖ በማሰከበብ ለማሰገደል የምትሰራው
ሰራ ጥሩ እንዳልሆነ አጥብቀህ እያወክ!
በተላላኪነት የአማራን ህልዉና ዝቅ የሚያደርግ ስራ ባትሰራና የታሪክ ተወቃሽ
ከመሆን አንተም የብልፅግና አካላትም ብትጠነቀቁ ይሻላል::
#ፋኖ እሳት በእጁ ይዟል!
ዘመነ ካሴ #ፋኖ 
 

SHARE

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.