ሊታወቅ የሚገባው መረጃ ከጋዜጠኛ ገነት አስማማው! 👇 “የሰው ዘር የተባለ ሁሉ ይህንን ይስማልን” “የቀበሌው አስተዳዳሪ እኮ ከላይ በተላለፈልኝ ትዕዛዝ ጭፍጨፋውን አስፈጽሜያለሁ አለ ወላሂ” – የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ ቀናቸው ዛሬ በቶሌ ቀበሌ ስለተፈጸመው ጭፍጨፋ እውነታውን በህዝብ ፊት ተናዘዋል:: የቀበሌዋ አስተዳዳሪ …
Read More »Documents
የአቢይ አህመድ የጥላቻ ንግግር።
ጥላቻና ዛፍ ተከላ፤ ቀይና አረንጓዴ አሻራ የሕግ የበላይነት በአገራችን ተረጋግጦ ቢሆን ኖር ጠ/ር አብይ አህመድ በፓርላማው የመጨረሻው ቆይታቸው አዲስ አበባን እና የኦሮሞን ሕዝብን አስመልክተው ባደረጉት ንግግራቸው አንድ የጥላቻ እና አንድ የሐሰት መረጃ በማሰራጨት ሕግ በመተላለፍ ይጠየቁ ነበር፤ 1ኛ/ “አዲስ አበባ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የኦሮሞ ጥላቻ አለ” በሚል በተናገሩት ንግግራቸው የጥላቻና ሕዝብን ለግጭት የሚዳርግ ንግግር አድርገዋል፣ (አዲስ አበባ ውስጥ ለአንድ ወይ …
Read More »የመጨረሻ መልእክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ !
አማራዉን ወክለው ፓርላማ የገቡ ነገርግን እነ ዶ/ር ጫኔ ፓርላማዉን ረግጠው ሲወጡ ጭጭ ብለው የተቀመጡ !
አቶ መላኩ ፈንታ ማነው?
ሃቀኛው መላኩ ፈንታ መልከ ቀና ነው፤ ፀጉሩ እንደ መኸር ጤፍ ተኝቷል። ሲራመድ ይፈጥናል። ወደ ምኒሊክ ቤተመንግሥት እየገባ ነው። ገባ። “አቶ መለስ ሦስት ምርጫዎች አሉኝ!” ቀጠለ። አንድ ህግ ተክትዬ መሥራት፣ ሁለት እያስመሰልኩ መኖር፣ ሶስተኛ ሳልሰራ በሪፖርት መኖር! አቶ መለስ በምርጫው ተደንቀው “በህግ ስራ፤ ማንም ከህግ በታች ነው” አሉት። የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ንግግር ከራሱ እሳቤ ጋር ተጣጣመ። የሚኒስቴር የቤተሰብ መኪና አልቀበልም ብሎ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች