Breaking News
Home / Documents (page 78)

Documents

አበበ ገላው ኤርምያስ ለገሰ ላይ ክስ መሰረተ ! የህዝቡን መልስ ያንብቡ !

Bahiru Admassie አበበ ገላው በዚህ ልክ መውረድህ ታሳዝናለህ እንዴት ለግፉአን የቆመውን ንፁህ ኢትዮጵያዊውን ኤርሚን ለማዋከብ ትሞክራለህ? አንተ የብልግና ውታፍ ነቃይ ቦሃቃው አበበ ተዋርደሃል   Jacob Addis ኤርሚያስ እንኳን በአበበ ገላው እና በግቦት ፸ ፣ ብልፅግና ሴራ በሕውሀትም አልተመለሰም። ኤርሚ all the way we are with you, if he can’t pay …

Read More »

የወሎ ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ነው! ሰው ሰራሽ ረሃብ ! – በለጠ ሞላ (አብን)

በቃ ‼️ ***** የአብኑ ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ጌታሁን ይህን ብሏል። (ጉዳዩን በተጨባጭ ስለማውቀው እውነቱን እጋራለሁ) እንደትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን ሁሉ ዛሬም የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!! አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:- ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤ …

Read More »

በጦርነት ላይ ያለውን አማራ መሬት የመውረሩ ኦህዴዳዊ ሴራና ስራ !

ከአጣዬ እስከ ከሚሴ ያለውን የአማራ ክልል ግዛት ወደ ኦሮሚያ የማካለልን ተልእኮን ይዞ ወደ ከሚሴ የተጋዘውን የዶ/ር አለሙ ስሜን የወሎ ምስጢራዊ ስራን ከ15ቀን በፊት ነሀሴ 20ቀን 2021 በዝርዝር ዜና ዘገባ ይፋ አድርጌ ነበር፦ ***ወንድወሰን ተክሉ*** ዛሬ አማራው ሀገር ለማፍረስ ተነስቷል ተብሎ በእነ አቢይ በሚወራው ትህነግ ጋር በሁለት የአማራ ዞን ግዛት ውስጥ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.