Breaking News
Home / Documents (page 75)

Documents

የፋኖ መሪ ለብልጥግና የማስጠንቀቂያ መልእክት ላከ!!

ዶ/ር አብይ መንግስት ሊጠነቅቅ ይገባል እኛ በየበርሀው እተዋደቅን ዋጋ እከፈልን ያለነው ኢትዮጵያን በዘራቸው ምክንያት እንዳይገደሉ በማንነታቸው ምክንያት ጥቃት እንዳይደርስባቸው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ቦታ በማንነቱ ጥቃት እንዳይፈፀምበት ነው ! ህውሀትን ታግለን የጣልነው የሌላን አንባገነን የበላይነት ለማስፈን አይደለም ! ሌላ ገዳይን ለማንገስ አይደለም የኢትዮጵያን የበላይነት ለማስፈን እኩልነትን ለማስፈን ነው የተዋደቅነው አሁን እያየናቸው …

Read More »

የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!

የነአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር! By Eshete Assefa —— የዶክተር አብይን መንግስት ከጂምሩ ከሁሉም የበለጠ አስፈርቶት የነበረው የአማራው ብሔርተኝነት ነበር። ነገር ግን ይህን ብሔርተኝነት የአማራ መሪወችን በፖለቲካ ሴራ እንዲወገዱ ከተደረገ በኋላ ለትንሽ ግዜም ለማለዘብ ተችሎ ነበር። ከመሪወች ሞት በኋላ የአማራ አደራረጀቶች በተፈለገው መንገድ እንዲሄድ አልተቻለም። የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚኒሻ እና ፍኖ …

Read More »

የመንግስት መከላከያ ተብዬዉ መንገድ እየጠረገ እያስረከበ ነዉ::

ወያኔ የመጨረሻ ካርዷን መዛለች ፣ ፊቷን ወደ ውጫሌ/ሃይቅና ጭፍራ/ሚሌ አዙራለች #ግርማካሳ ከዚህ በታች የምትመለከቱት ካርታ ላይ በቀይ የተከበቡት በወያኔ ስር ያሉ ናቸው፡፡ በአረንጓዴ ያሉት በወገን ስር ያሉ ናቸው፡፡ በብርቱካማ ቀለም ያሉት ግልጽ መረጃ ያለገኘሁባቸው ወይም ትኩስ ጦርነት እየተደረጋቸው ያሉ ናቸው፡፡ የሚከተሉት ግንባር ነው ያሉት፡ #የጠለምት ግንባር #የዋገምራ ግንባር #የጋሸና ግንባር …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.