Breaking News
Home / Documents (page 129)

Documents

አብን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በአገራዊ ስትራቴጂካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ዛሬ 02/04/2011 ዓ/ም ጥልቅ ውይይት አካሄደ። በውይይቱ አገራዊና የሕዝባችንን ዘላቂ መብቶች፣ ፍላጎቶችና ጥቅሞች አጀንዳዎችን በማንሳት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም በየደረጃው ውይይቶችን ለማካሄድ መግባባት ላይ ተደርሷል።

Read More »

The TPLF Manifesto

መቅድም ይህ መፅሔት የትግራይ ሕዝብ ሃቀኛ ወኪል የሆነው የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ድረጅት (ተ.ኅ.ህ.ት) መግለጫና የትግሉ መመርያ ነው። የትግራይ ሕዝብ ማለት በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትንና በተለያየ ምክንያት ከትግራይ መሬት ውጭ የሚኖሩትን ሕዝቦቿ በሙሉ ያጠቃለለ ነው። [ትግሮኛ ተናጋሪዎች፣ ኣፋር (ጠልጣል)፣ አገው፣ ሳሆ፣ ኩናማ፣ ወ.ዘ.ተ.] የትግራይ መሬት በደቡብ ኣለውና፣ በሰሜን መረብ ሲያካልሉት በምዕራብ …

Read More »

አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከአማራ ተማሪዎች !

አስቸኳይ የአቋም መግለጫ ከአማራ ተማሪዎች ! ባለፉት ሁለት ሶስት ቀናት የአማራ ውድ ልጆች በሀረማያ በአሶሳ በመዳወላቡ እና ሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች መጠነ ሰፊ ጥቃት በኦሮሞ ተወላጆች በኩል ሲደርስባቸው እንደቆየ ይታወቃል፡፡ በትናንትናው እለትም እስካሁን እንዳሳለፍነው ሶስት ሬሳ ከአሶሳ በስጦታ ተልኮልናል በዚህ ረገድ እኛ ለሰላም ባለን ቁርጠኛ አቋም በክልላችን የሚገኙ የሌሎች ክልል ተወላጆች ሳይሳቀቁ …

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ !

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን ከሚታገልላቸውና ትግሉ የሚጠይቀውን መስዕዋትነት ሁሉ ለመክፈል ከዝግጁም በላይ ከሆነባቸው የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው የአማራን ሕዝብና ግዛት አንድነትና ኢተነጣጣይነት ተፈጥሯዊ መብቱን ማስከበር ነው። አማራ ጠል ኃይሎች ወደ ትግል ሲገቡ ጀምረው የአማራውን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጀው የተነሱ፥ ይህንን የአማራ ጥላቻቸውን በትግል ሰነዳቸው ሳይቀር አካተው ሲታገሉ ኖረው በለስ ቀንቷቸው አገራዊ …

Read More »

የላሊበላን ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝባችን መንፈሳዊና ቁሳዊ ሀብቶች ተገቢዉ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ እንደሚገባ ይታገላል። ቀደም ሲል በነበሩና ባብዛኛዉ ሆነ ተብለዉ በሚተገበሩ ድርጊቶች ምክንያት በርካታ ጥፋቶች መሰራታቸዉን እንገነዘባለን። በላሊበላ ላይ የተከሰተዉን ችግር በተመለከተ በተለይ ሰሞኑን በህዝባችን ልጆች በተደረገዉ የማጋለጥ እና ትኩረት እንዲሰጠዉ የሚል ርብርብ ምክንያት በመንግስት ጭምር የተቸረዉ ትኩረት አበረታች ነዉ። ይሄን ጉዳይ በተመለከተ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.