by Andargachew Tsige በበኩሌ ከዋናው የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ አይናችንን ልንነቅል አይገባም በሚል ስለአብይ አህመድ ነውረኛ አገዛዝ በመረጃ የተደገፉ በርካታ ጉድፎች እየደረሱኝም ብዙ ጊዜ ወደፌስ ቡክ አላመጣቸውም። ይህ ፈተና አንዱ የኦሮሞ ብልጽግና በተረኛነት ከሚፈጽማቸው ብልግናዎች አንዱ በመሆኑ ጥቂት ለማለት ወደድኩ። አላማው ችሎታ ያላቸው ግለሰቦች ብቻ የህዝብ አገልጋዮች እንዲሆኑ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ፈተና አይደለም። በአለም ላይም አንድ መንግስት ሰራተኞቹን በሙሉ …
Read More »Amharic
ፋኖ፣ አማን እና ዘርማ በመሀል አዲስ አዲስ አበባ ከተመ መሃል ባነር ሰቀለ !
https://fb.watch/peJHzdcF8z/
Read More »ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት. Is BRICS good or bad for Ethiopia?
ታምሩ ጽጌ December 24, 2023 ባለፈው ዓመት መጠናቀቂያ ነሐሴ 2015 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ኢትዮጵያ ብሪክስን በይፋ መቀላቀሏ ከተነገረ ጀምሮ ከ330 በላይ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች የተሳተፉበትና ኢትዮጵያ መቀላቀሏ ስላለው ጥቅምና ጉዳት የተደረገውን ጥናት፣ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ታኅሳስ 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይናና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱትን ብሪክስ በነሐሴ ወር 2015 ዓ.ም. ላይ በይፋ የተቀላቀሉት ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ኢራን፣ …
Read More »