Breaking News
Home / Amharic (page 226)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

NAMA opened Strategic Studies and Training Center, named after the late Prof. Asrate Woldeyes!

አብን በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነዉን የስልጠና እና ጥናት ማዕከሉን (Training and Research Center) በይፋ አስመርቋል። ስሙንም “ፕሮፌሰር አስራት የስልጠና እና ጥናት ማዕከል” አሉት። ይኸ ድርጅት በእዉቀት እና በብስለት የተሞላ ነዉ።  ፕሮፌሰር አስራት አልሞቱም፣ ህልማቸዉ ይሳካል/እየተሳካም ነዉ።

Read More »

የላሊበላን ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝባችን መንፈሳዊና ቁሳዊ ሀብቶች ተገቢዉ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ እንደሚገባ ይታገላል። ቀደም ሲል በነበሩና ባብዛኛዉ ሆነ ተብለዉ በሚተገበሩ ድርጊቶች ምክንያት በርካታ ጥፋቶች መሰራታቸዉን እንገነዘባለን። በላሊበላ ላይ የተከሰተዉን ችግር በተመለከተ በተለይ ሰሞኑን በህዝባችን ልጆች በተደረገዉ የማጋለጥ እና ትኩረት እንዲሰጠዉ የሚል ርብርብ ምክንያት በመንግስት ጭምር የተቸረዉ ትኩረት አበረታች ነዉ። ይሄን ጉዳይ በተመለከተ …

Read More »

አቤቱታ ከገብረመድህን አርአያ

አቤቱታ ከገብረመድህን አርአያጉዳዩ፦ የህ.ወ.ሓ.ት.መስፋፋትና መሬት ነጠቃ!!ክቡር የእትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፤ክቡር የእትዮጵያ ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አህመድ ፡የማቀርበው አብዮቱታየ በኢትዩጵያ ህዝብና በርሶው አስተዋይ መሪነት የእልባት መፍትሄ እንደሚያገኝ በመተማመን ነው ።ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ፡በየካቲት ወር 1967 ዓ.ም ደደቢት በረሃ ከመውረዱ ጥቂት ቀደም ብሎ አዲስ አበባ ውስጥ ሆኖ በንድፈ ሃሳብ ያዘጋጀው ማኒፈስቶው ( …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.