Breaking News
Home / Amharic (page 225)

Amharic

ዶ/ር አምባቸው አዳራሹን አነቃነቁት:: አማራ ከእንግዲህ አያለቅስም!

ከ ቬሮኒካ መላኩ የተከበራችሁ አንባብያን እነሆ በረከት በአማራ ገቢ ማሰባሰቢያ ቴሌቶን ጠቅላላ ለመሰብሰብ የታቀደው 1.5 ቢሊዮን ብር ነው። የቴሌቶኑ አዘጋጆች ከጠቅላላው 1.5 ቢሊዮን ብር ውስጥ በአንድ ምሽት በሸራተኑ ዝግጅት እንሰበስባለን ብለው ያቀዱት 5 መቶ ሚሊዮን ብር ውስጥ ከ150 ፐርሰንት በላይ አሳክተው በሰአታት ቀን ብቻ 800,000,000 የሚያክል ብር ሰብስበዋል። በዚህ ፔስ መቀጠል ከቻልን የጠቅላላ ግባችን ከ200% በላይ በአጭር ጊዜ ማሳካት ይቻላል። . …

Read More »

Senate Resolution 168

Update on S.Res 168: Amhara Association of America (AAA) and our coalition partners are working on an update to Senate Resolution 168 to be reintroduced very soon…..stay tuned for details on this important legislation. S.Res 168 መጠነኛ የይዘት ለውጥ ተደርጎለት እንደአዲስ በቅርቡ ለላይኛው የአሜርካ ምክር ቤት(senate) ይቀርባል:: የዐማራ ማህበር በአሜሪካ ከአጋሮቹ ጋር በማሻሻያ ላይ እየሰራ ይገኛል:: ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ ይጠብቁ!!

Read More »

ሁለት ሀገር ያለው ጃዋር የቤት ማፍረስ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ አሜሪካ ተመልሷል።

ሕዝቡ በገዛ ሀገሩ የሚሄድበት ግራ ገብቶት ዘወትር ያለቅሳል። ሁለት ሀገር ያለው ጃዋር የቤት ማፍረስ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ አሜሪካ ሚንሶታ ተመልሷል። ጽንፈኞቹ ጥቂት የኦህዴድ አባላት ሕዝቡን ወደ መተላለቅ እየገፉት ነው። የሱሉልታ ነዋሪ::

Read More »

50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት።

50 ሚሊዮን የአማራ ህዝብ ህገ-መንግስቴ ነው ብሎ የማይቀበለው ሰነድ እንዲሁም ሲወጠን ጀምሮ አማራን ለመጉዳትና ለማጥፋት ተጠንቶ የተዘጋጀው የትህነግ-ኦነግ የጋራ መግባቢያ ሰነድ በስፋት መሻሻል ወይም ሙሉ በሙሉ መቀየር አለበት። ምንም አይነት “የተቀደሰ” አመክንዮ ቢቀርብ እንኳ አማራን ለመቅበር የተዘጋጀን ፀረ-አማራ ሰነድ ላለማሻሻል አሳማኝ ምክንያት አይሆንም። የአማራ ህዝብ በጨዋነት ስለታገሰ ብቻ ይህን የጫካ ህግ ወይም ህገ አራዊት ሁለንተናዊ ቅቡልነት እንዳለው ለማስመሰል የሚሞከርበት መንገድ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.