Breaking News
Home / Amharic (page 224)

Amharic

በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !

አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ በረራ ሆና የአጼ ዳዊት ቀደምት ከተማ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። …

Read More »

ኦነግ ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ እንስሳትን እያደነ እየበላ ነው::

ብርቅዬው የሚኒልክ ድኩላ ከባሌ ብሔራዊ ፓርክ እየጠፋ ነው ፡፡አሸባሪው ኦነግ ውድና ብርቅዬ የሀገር ቅርስና ሀብት ከማውደም ያለፈ አንድም ለሀገር የሚጠቅም ነገር አይሰራም ፡፡ኦነግ በአሁኑ ሰአት ባሌ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ የሚገኙ ብርቅዬ የዱር እንስሳትን እያደነ እያረደ እየበላ የሚገኝ ሲሆን ፡ ብዙዎቹም የጥይት ድምፅ በመፍራትና በመበርገግ ፓርኩን ለቀው እየተሰደዱ መሆኑን በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች እየገለፁ ይገኛሉ ፡፡“የኦነግ ሰራዊት ትጥቁን ፈቶ ካምፕ ገብቶል “የሚለው …

Read More »

በደንብ ይነበብ – አብንን መርዳት የህልውናና ፣ የመዳኛ ጉዳይ ነው!

በደንብ ይነበብ መሪያችን ወደ ቁምነገር የምንቀይርበት ሰዓት ላይ እንገኛለን ።ክርስቲያን ታደለ እርዳታ ያስፈልገናል ብሏል ። ይህን መስማት እጅጉን ያማል ። አብንን መርዳት የህልውና ፣ የመዳኛ ጉዳይ ነው ።  ****************************************** የሚያበሳጭ ነገር ነው። እንዴት ነው ነገሩ ጎበዝ???? በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለ ነገር መስማት ያሳፍራል። ያሸማቅቃል።👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Christian Tadele Tsegaye አማራ የጋራችን እንጂ የግላችን ሕዝብ ስላልሆነ፤ የኅልውና ትግሉም የጋራችን ሊሆን ይገባል!  (ገብርዬ) ***** …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.