ጽንፈኞች የጠለፉት ልማት …. በልማት ስም ጽንፈኛ የመንግሥት ሃላፊዎች የዜጎችን መኖሪያ ቤት ላያቸው ላይ እያፈረሱ ብዙዎች እንዲሞቱ ፣ በሽተኞች እንዲሆኑ ፣ በሃገራቸው እና በሕዝባቸው ተስፋ እንዲያጡ ፣ እንዲሰደዱ ፣ አውላላ ሜዳ ላይ ፀሐይ ዝናብ እና ብርድ እየተፈራረቀባቸው የስቃይ ሕይወት እንዲመሩ ተደርገዋል። በተለይ የኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኛ የሆኑ የመንግሥት ሃላፊነት የያዙ አካላት ሆን ተብሎ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ በሚኖሩ እና ኦሮሞ አይደላችሁም …
Read More »Amharic
ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ – ከዶር አቻምየለህ ታምሩ
የሸገር ነገር… አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባን ቀደምት ኗሪዎችና መንደሮች አፈናቅሎ የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት ሚሊዮን የሚከፈሉበት ግብር ሊያበላ ደፋ ቀና እያለ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች