Breaking News
Home / Amharic (page 218)

Amharic

ለመላዉ የአማራ ህዝብ አፈትላኪ ዜና !

#ስብርብር ያለች አፈትላኪ ዜና—-#ለመላዉ የአማራ ህዝብ በዛሬዉ ዕለት ከመከላከያ ዘመቻ መምሪያ የደረሰኝ ትክክለኛ መረጃ…. በሰሜን ሽዋ በንፁህ የአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመዉን ወረራ እና የጀምላ ግድያ በዋናነት የአቀነባበረዉ አማራ ጠል የሆነዉ ኦነጉ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ወረራዉ ከመፈፀሙ በፊት መጋቤት 19 /2011ዓ/ም ከ11ኛ ክፍለጦር አዛዥ ሚጀር ጀኔራል ጌታቸዉ ጋር በጦር ኃይሉች ኢታማዡር ሹም ቢሮ ቁጥር 102 ዉስጥ ለ3:00 ስዓት ያክል ሴራ ሸርበዉ …

Read More »

የስልጣኑ ነገር!!

የስልጣኑ ነገር!! የነጻ አውጪ ልጅ ነጻ አውጪ ይሆናል። የጊዜ ጉዳይ እንጂ የአንድነት መሰረቱ የሸዋ አማራ ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣታል። የነገስታት ሐገር ሸዋ ፣ የመኳንንት ሐገር ሸዋ ፣ የኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው።  አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ነገስታቶች መሰረታቸው ሸዋ ነው። ለምሳሌ የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስት በ960 አ ም በዮዲት ጉዲት ከወደቀ በኋላ ስልጣኑን የዛግዌ ስርዎ በ1000 አ ም ተቆጣጠረ። የወደቀውን የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስት ከ310 አ …

Read More »

መልእክት ከጀነራል አሳምነው ጽጌ

ከ 4 ወር በፊት በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የሚሠለጥኑ ቡድኖች መኖራቸውንና አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ለክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ሪፖርት ሳቀርብ በብአዴን አመራሮችና አማራ ጠል ቡድኖች እንደ ጦርነት ጎሳሚ ተቆጥሬ ነው የተገመገምኩት: ካለኝ ልምድ ተነስቸ የክልሉን ችግር ለመፍታት የክልሉን ልዪ ሀይል ለማጠንከርና ለማሰልጠን ያቀረብኩት ጥያቄ በክልሉ አስተዳደርና አመራሮች ውድቅ ሆኖብኛል!! ጀነራል አሳምነው ጽጌ

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.