Amharic
ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው።
ብልግና አይቸግርም! Christian Tadele Tsegaye (ገብርዬ) ***** ወላጅ አባቴ ታደለ ፀጋዬ በቋሪት ወረዳ አመራሮች ታፍኖ ከታሰረ ዛሬ 5ኛ ቀኑ ነው። በወቅቱ ጉዳዩን ስሰማ ቀልድ መስሎኝ ነበር። ያው በስህተት ያሰሩትም መስሎኝ ነበር። በኋላ መረጃዎችን ሳጣራ ግን ቀልድም ስህተትም አልነበረም። ታስቦበት፤ ወርደው ሊያወርዱን ያጠመዱልን ወጥመድ መሆኑን ተረድቻለሁ። ለዚህም የወረዳው ም/አስተዳደሪና የአስዳደርና ፀጥታ ኃላፊ የሆነው ግለሰብ (ስሙ ኤርሚያስ ባይነስ የሚባል) «እስኪ ልጅህ መጥቶ ሲያስፈታህ እናያለን» …
Read More »If you are Amhara, Listen to this Video.
https://www.facebook.com/358330244992156/videos/322464151754950/?v=322464151754950&t=39
Read More »ህገ መንግስቱ እንዲቀየር ጥረት እንደሚያደርግ አብን አስታወቀ!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጎንደር ከተማ ወጣቶች እና ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይቷል። ተወያዮቹ አብን ቢያተኩርባቸው ይጠቅማሉ ያሏቸውን ሀሳቦች አንስተዋል። አብን ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መስራት አለበት፤ እኛ ሁልጊዜ እሳት ማጥፋት የለብንም፤ ይልቁንም ችግር ከመከሰቱ በፊት መከላከሉ ላይ መሰራት አለበት ብለዋል። ለአማራ የመኖር መብት፣ የኢኮኖሚ እና የማንነት ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲታገልም ሀሳብ ሰጥተዋል። በኃይማኖት …
Read More »የአ.አ. ባለ አደራ ምክር ቤት ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ተከለከለ::
Tewabech Abebe ይሄ አምባገነንነታቸውን እየገለፁልን ነው እኛ አዲስ አበባዎች የመደረጀት የመሰብሰብ መብታችንን መንጠቅ አይችሉም! Kalludi Kaluda አልሃምዱሊላህ እንኳን የተከለከለ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አገሪቷ እንዳትረጋጋና ፊቷን ወደልማት እንዳታዞር እንቅፋት የሆኑ መዥገሮች ናቸው ጠራርጉ ወደ ቃልቲ ማስገባት:: Amanuel Zegaba የህዝብን ነጻነት መገደብ ኢ ፍታዊ ከመሆኑም በላይ የአድተዳደሩን አምባገነንነት የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የሚለፈለፈው ዲሞክራሲ የቃላትና የውሸት ጨዋታ ብቻ ይሆንና ሃገርን ለማጥፋት ያመራል ማለት ነው:: Worknesh Berta …
Read More »