ቅዳሜ ዕለት ባህር ዳር ውስጥ ተሞክሯል የተባለውን “መፈንቅለ መንግሥት” መርተዋል ተብለው ሰማቸው የተጠቀሰው የአማራ ክልል የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ብርጋድየር ጄነራል አሳምነው ጽጌ መገደላቸው ተዘገበ። ብሔራዊው ቴሌቪዥን እንደገለጸው ብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባህር ዳር ዙሪያ በሚገኝ ዘንዘልማ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን አሳውቋል። • የሥራ ኃላፊነታቸውን “ከባድና የሚያስጨንቅ… ነው” ያሉት ዶ/ር አምባቸው ማን ነበሩ? የኢቲቪ ዘገባ ጄነራሉ በምን ሁኔታ በጸጥታ …
Read More »Amharic
የአብን ድጋፍ ማህበር በጀርመን የምሰረታ በአል::
ኣማራ ሆይ ይሄን ስማ !
አማራውን በእንቁላል የምታታልሉበት ዘመን አልፏል፡፡ በስልጣን የምትሸውዱት አማራ ዛሬ የለም !
ጄነራል አሳምነው ጽጌ ስለፋኖ ለኢትዮጲስ ጋዜጣ የሰጡት ቃል (#ምናባዊ ወግ 3 )ኢትዮጲስ፦ በፋኖ ላይ የአብይና እና የአዴፓ አቋም ምንድነው? ጄነራል አሳምነው ጽጌ፦ አዴፓ ድርጅት ነው፡፡ አብይ ግለሰብ ነው፡፡ ጥያቄውን ግልጽ አድርግልኝ፡፡ኢትዮጲስ፦ በቅርቡ አዴፓ በአመራሮቹ በኩል የታጠቁ አካላት ወይም ፋኖዎች የአማራ ክልል ስጋት ላይ ወድቋል የሚል ዜና አሰራጭተዋል፡፡ በዚህ ላይ የእርሶ አቋም ምንድር ነው?ጄኔራሌ አሳምነው ጽጌ፦ ሃቁ መታወቅ አለበት (ትንሽ ወዥንብር እሰማለው ሰሞኑን) …
Read More »ከአንቦ ዩንቨርስቲ ይድረሱልን ጥሪ !
#ከአንቦ ዩንቨርስቲ የድረሱልን ጥሪ ነው 09-06-2019 << ሰላም እህቴ እንዴት አለሽ ከኛ ግቢ አዋሮ ካምፓስ ከትላንት ማታ ጀምሮ ከፍተኛ ችግር ላይ ነን ችግራችን ለማን መናገር እንዳለብን አናውቅም አገር የሚያፈርስ የሚመስል እራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራው ጉረም አገር ሰላም ብለን በተቀመጥነበት በፌሮ እና በብረት እያሰቃየን ይገኛል :: እስካሁን #9ልጆች ተጎድተዋል ተብሎአል ለማወቅ አይቻልም የተደራጀው ሀይል በየዶርሙ እየገባ ነው ለሚመለከተው አካል አድርሽልን ተቸገርነ ትንሽ ትልቁ የኦነግ …
Read More »