፨፨፨ (የአማራ ክልል መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፣ 14/2011፣ ባህር ዳር) መንግስት በድጎማ እያቀረበ ያለውን የዳቦ ዱቄት ላልተገባ ጥቅም ባዋሉ ከ600 በሚበልጡ ዳቦ አምራቾች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ተሻሽሎ በተዘጋጀው የስንዴ፣ የዱቄትና የዳቦ ስርጭት ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ ከባህር ዳር ዳቦ አምራቾችና ባለድርሻ አካላት ጋር ትናንት ውይይት ተካሂዷል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ተዋቸው ወርቁ በእዚህ …
Read More »Amharic
Speech of PM Abiy Ahmed
https://www.facebook.com/100007703689148/videos/2160668310866604/?t=0
Read More »የጀኔራል አሳምነው ጽጌ አስከሬን ወደ ቤተሰባቸው ተሸኝቷል፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 19/2011ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተጠርጥረው የነበሩት ብርጋዲዬር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ትናንት ሕይወታቸው ማለፉ መነገሩ የሚታወስ ነው፡፡ ሰኔ 15 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 አካባቢ በአማራ ክልል ‹የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ› መደረጉን መንግሥት መግለጹ እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን እንዲሁም አብረዋቸው የነበሩት ጀኔራል ገዛኢ አበራ መገደላቸው የሚታወስ ነው፡፡ …
Read More »ከአብን (አማራ ብሄራዊ ንቅናቄ) የተሰጠ መግለጫ !
ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ
ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ አደገኛ እንደሆኑ ለሕዝብ መጠቆም ግዴታ ስለሆነብኝ ነው፡፡ ኢዜማ አንዱ ማሳያ አደረግኩት እንጂ ኢትዮጵያ ላይ እየተሰራ ያለው የፖለቲካ ቁማር በዋናነት ኢሕአዴግ የተባለ የዘረፋ ቡድን ነው የሚከውነው፡፡ አሳዛኙ ነገር ግን ተፎካካሪ ነን ከሚሉት አንዳቸው እንኳን የአገርና ሕዝብ ጉዳይ …
Read More »