Amharic
የታሰሩ አማሮች ስም ዝርዝር
እስካሁን 738 አማሮች ታስረዋል!!!!!!! ========================= እስካሁን በመንፈቅለ መንግሥት ሰበብ ከ738 በላይ አማራዎች መታሰራቸው ተረጋግጧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እንኳን በአማራ ክልል 218 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል።የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አስፋ መታሰሯንም BBC የአማርኛው ልጇን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለምርጫ ቦርድ በሰጠው ሪፖርት መሰረት፦ 1.ወለጋ 61 2.ጅማ 9 3.ሻሸመኔ 36 4. አሰላ 46 5.አሰበ ተፈሪ፣ ጨለንቆ፣ ቁልቢ፣ …
Read More »Zemene Kasse speech
https://www.facebook.com/100010825515013/videos/857888824581960/
Read More »የዶር ደሳለኝ ጫኔ መልዕክት
የዶር ደሳለኝ መልዕክት በግራም ይሁን በቀኝ የሞቱት የአማራ ውድ ልጆች መሆናቸው እየታወቀ አንዱን አጥፊ ሌላውን ጠፊ አድርጎ በመፈረጅ የሕዝቡን አንድነት ለማዳከም የሚደረገው የቃላት ዘመቻ ትርጉም አልባ ድካም መሆኑን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከአብመድ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት ንቅናቄው ከፍተኛ ሐዘን እንደተሰማው ገልፀዋል፡፡ አብን መላው የአማራ ሕዝብ ከመቼውም …
Read More »ጥሪ ለዉድ ወገኖቻችን:: አንድ አማራ ለሁሉም ኣማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ ኣማራ !
ለዉድ ወገኖቻችን:: ይህ ድህረ ገጽ ከተፈተ ጀምሮ እርዳታ የላኩት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው። እስካሁን ድረስ በ 1 አመት ዉስጥ ዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተላከው ገንዘብ $6500 ብቻ ነው። ከዚህ በፊት አንደተገለጸው እርዳታው የሚዉለው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና ዘመዶቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች ስለሆነ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ ስላልሆነ እባካችሁ የምትችሉትን ያህል እርዳታ ያድርጉ። ይህንንም ጥሪ ላልሰሙ ንገሩ::
Read More »