Breaking News
Home / Amharic (page 204)

Amharic

ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን !

የፌደራል መንግስት ያለወንጀላችን አስሮ እያሰቃየን ይገኛል። የክልሉ መንግስትም እውነቱን አጣርቶ ከወንጀል ነፃ መሆናችንን አረጋግጦና የፌደራልን ጣልቃ ገብነት አስቁሞ መፍትሄ ሊሰጠን አልቻለም። ስለሆነም ከነገ ጀምሮ ምግብ ባለመብላት የረሃብ አድማ እንመታለን ያሉት ኮነሬል አለበልና ጀነራል ተፈራ ዛሬ አድማውን ከሌሎች ታሳሪ መኮንኖች ጋር በመሆን ፀጉራቸውን በመላጨት ጀምረዋል። የጦር መሪዎቻችን አድማ ላይ ናቸውና ሁሉም የማህበራዊ ሚድያ ተጠቃሚ አማራ ዘመቻውን በመቀላቀል ድምፅ እንሁናቸው። #አንድ_አማራ_ለሁሉም_አማራ #ሁሉም_አማራ_ለአንድ_አማራ! …

Read More »

መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ::

ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! በእርስዎ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ እንደማይኖር፣ እርስዎም በፖለቲካ ልዩነት እንደማያስሩ ነግረውን ነበር። ሆኖም መንግስትዎት የማያውቋቸውን የአብን አባላት ብቻ ሳይሆን አግኝተው ያወሩትን ክርስትያንም አሰረ። የሀሳብ ልዩነትን ባልሰለጠነ መንገድ እንደማይፈቱ ቃል ገብተው ነበር። ቃልዎትን ካዱና የሀሳብ ልዩነትን በእስር ለመፍታት ሞከሩ። እስር ዘመናዊ የልዩነት መግለጫ ነው? ነው ጭራሽ ይህንም አላውቅም/አልሰማሁም ብለው ይክዱናል?” ጌታቸው ሽፈራው

Read More »

የጠላትን ወገብ የሚሰብር ሰበር ዜና !

አቶ ዮሀንስ ቡዋያለው የአማራ ር/መስተዳድር ሆነው ተሾሙ! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ! : ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ! : እየየ በል እንግዲህ ምድረ_አማራ_ጠልና አማራ_በል ሁላ! የፈራሀው ሆነ

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.