Amharic
አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን!
የአዴፓ የአዲስ አበባ ጽህፈት ቤት ለተሰው የአመራሩ ቤተሰቦች ብሎ 5.4 ሚሊዮን ብር ሲሰጥ የአሳምነውን ቤተሰቦች አግልሏቸዋል። ችግር የለውም። አሳምነው የህዝብ ነበር። ለህዝብ ነው የሞተው። ስለዚህ ቤተሰቦቹን የመርዳት ግዴታ አለብን ቤተሰቦቹንና ልጆቹን ያግዝ።
Read More »ከ 250 በላይ የአብን አባላትና ከ 350 በላይ አማራዎች መታሰራቸው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ገለጸ።
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 2 እና ሐምሌ 1፣ 2011 ዓ/ም በደሴ ከተማ ባካሄደው ስብሰባ በወቅታዊ የሕዝባችን የፖለቲካና የፀጥታ ጉዳዮች የሁኔታ ግምገማ በማድረግ ጥልቅ ውይይት አካሂዷል። በዚህ መሰረትም የሚከተሉትን የአቋም ነጥቦችን በመውሰድ ስብሰባውን አጠናቋል። 1) ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ/ም በአማራ ሕዝብ ከፍተኛ አመራሮች ላይ በተፈፀመው መላ ሕዝባችንን ያሳዘነ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ አብን ከፍተኛ የሆነ ልባዊ ኃዘን …
Read More »