ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! በእርስዎ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ እንደማይኖር፣ እርስዎም በፖለቲካ ልዩነት እንደማያስሩ ነግረውን ነበር። ሆኖም መንግስትዎት የማያውቋቸውን የአብን አባላት ብቻ ሳይሆን አግኝተው ያወሩትን ክርስትያንም አሰረ። የሀሳብ ልዩነትን ባልሰለጠነ መንገድ እንደማይፈቱ ቃል ገብተው ነበር። ቃልዎትን ካዱና የሀሳብ ልዩነትን በእስር ለመፍታት ሞከሩ። እስር ዘመናዊ የልዩነት መግለጫ ነው? ነው ጭራሽ ይህንም አላውቅም/አልሰማሁም ብለው ይክዱናል?” ጌታቸው ሽፈራው
Read More »Amharic
የጠላትን ወገብ የሚሰብር ሰበር ዜና !
አቶ ዮሀንስ ቡዋያለው የአማራ ር/መስተዳድር ሆነው ተሾሙ! መልካም የስራ ዘመን ይሁንልዎ! : ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻ ለብቻ! : እየየ በል እንግዲህ ምድረ_አማራ_ጠልና አማራ_በል ሁላ! የፈራሀው ሆነ
Read More »Eskinder Nega speaking – you must Listen !
ከአዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ! ADP Press Release.
የድርጅታችን አዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 15/ቀን 2011 ዓ.ም በክልላችን መንግስት ላይ ተሞክሮ ሙሉ በሙሉ በከሸፈው መፈንቅለ-መንግስት እና በከፍተኛ አመራሮቻችን ላይ በተፈፀመው የግፍ ግድያ ምክንያት የማዕከላዊ ኮሚቴያችን ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ተመስርቶ በወቅታዊ ጉዳይ እና ቀጣይ የትግል አቅጣጫዎች ግምገማ ለማድረግ ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም እየመከረ ባለበት፣ የአማራ ህዝብና የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች …
Read More »ለምን አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ?
From Agegnehu Kassa (facebook) አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ። በሰዓታት ውስጥ የትግሬና ኦሮሞ ስብጥር መከላከያ በራሱ አብይና አምስት ኦሮሞ ጀነራሎች መሪነት አማራ ክልልን ተረከበ ። ሰላማዊ ግን በአብይ/ኦነግ ፡ ኢዜማና ሕወሐት፡ እምነት ጠንካራ ናቸው የተባሉ አማራ ልጆች በገፍ እየታሰሩ ሲሆን ፡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ያሉበትም አይታወቅም ። በመለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን ለ27 አመት …
Read More »