የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሰሜን ወሎ ዞን ማስተባበሪያ በዞኑ ከሚገኙ ልዩ ልዩ የአብን የወረዳ አመራሮችን ጋር መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በወልዲያ ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱ በወቅታዊ አገራዊና ክልላዊ ፖለቲካዊና ድርጅታዊ ጉዳዮችና ወደፊት በሚሰሩ ደርጅታዊ ስራዎችን የተመለከተ ሆኖ፣ በዋና ዋና ጉዳዮች ላይ በዝርዝር በመወያየትና አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!
Read More »Amharic
አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ካስፈለገ በውሸት ላይ የተመሰረቱና የተመረጡ የታሪክ ንባቦችን ማረም ያስፈልጋል !!!
<< አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ካስፈለገ በውሸት ላይ የተመሰረቱና የተመረጡ የታሪክ ንባቦችን ማረም ያስፈልጋል !!! >> (ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ) . አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር የታሪክን አረዳድ ማስተካከል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት እንደሌለ፤ በታሪክ አረዳድ፣ በትርክቶች፣ በብሔራዊ ጀግኖችና በምልክቶች መግባባት ላይ እንዳልተደረሰ፤ ለዚህ ትልቁ ችግርም ያልተስተካከለ የታሪክ ምልከታና ብያኔ መሆኑን ያስረዳሉ። እንደ ዶክተር ደሳለኝ ማብራሪያ፤ …
Read More »ጀግናው ወንድማችን አውነቱን ፊትለፊት ተናገረ። መልአክት ለኢትዮጵያ መንግስት።
የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስም ዝርዝር ! መርዳት እየቻላችሁ ምንም ያልረዳችሁ ህሊናችሁ ይዉቀሳችሁ። መርዳት አየፈለጋቻሁ ያልቻላችሁ አግዚአብሔር ይርዳችሁ
ለመላው የአማራ ልጆችና ደጋፊዎች። በተለይ ለአብን የ ገንዘብ እርዳታ ያደረጋችሁ። የአማራን ህዝብ ለረዳችሁ እንኳን ወደ አዲሱ ዓመት ተሸጋገራችሁ። ይሄ ድህረ ገፅ ከተከፈተበት ጀምሮ ወገናችሁን በፔይፓል (PayPal) የገንዘብ አርዳታ ለተቸገሩ ለተፈናቀሉና ለታሰሩ ቤተሰቦች ያደረጋችሁ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች የስማችሁን ዝርዝር አናወጣለን። ወደፊት ደግሞ አገራቺን ሰላም ስትሆን በአካል ተገናኝተን አገራችን ላይ የጋራ የልማት ሥራ የምንሰራበት መንገድ እንድንከፍት አግዚአብሔር ይርዳን። እንኮራባቹኋለን !! መርዳት …
Read More »