Breaking News
Home / Amharic (page 185)

Amharic

አዋጅ! አዋጅ ! አዋጅ !

  ለመላው ኢትዮጵያ አርበኛ ልጆች በሙሉ! ከነገ ቅዳሜ ማለዳ ጀምሮ እስ እሁድ ምሽት ድረስ በደማቸውና በአጥንታቸው ሀገራችንን ከጠላት ጠብቀው ያቆዩልን ጀግኖች አባቶቻችንን በማኅበራዊ የመገናኛ መረቦች በስፋት እንዘክራለን። አባቶቻችን ጠላቶቻቸውን ያንበረከኩት ውሃ እየረጩ ሳይሆን ጥይት እየረጩ ነበር። ጥይት የሚረጨው መሳሪያቸው ነፍጥ ሲባል እነሱ ነፍጠኛ ይባላሉ። ዛሬ እነዚህን መሳሪያ አንጋቢ አርበኛ ነፍጠኞችን ለማያውቋቸው ንፍጣሞች ለማሳወቅ ሲባል በግጥም፣ በንባብ፣ በስዕል፣ በፎቶግራፍና በሌሎችም መንገዶች …

Read More »

የሺመልስ አብዲሳ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር !!

የፕሬዝዳንቱ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር ======================== የኦዲፒ ባለስልጣናት ከሰሞኑ ኢሬቻ የሰላም እና የፍቅር ምልክት ነው ብለው በየሚዲያው እየቀረቡ ቢያደነቁሩንም የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንቱ ሽመልስ አብዲሳ ግን በአሉን የግጭት መቀስቀሻ እና የቂም መወጣጫ አድርጎታል። ሰውየው በፖለቲካ ስካር እየተደናበረ መስቀል አደባባይ ለተሰበሰበው ህዝብ እንዲህ አለ “የኦሮሞ ህዝብ እዚህ ነው የተሰበረው፣ እዚህ ነው ውርደት የጀመረው። እዚህ ነው ቅስሙ የተሰበረው። እነ ቱፋ ሙና እና ሌሎች የጊዜው …

Read More »

መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ !

ክቡር ጠ/ሚኒስትሬ!…በድፍረት ልምከርዎ! – የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ሆይ ለጤናዎ እንደምን ከረሙልኝ? እኔ ዕድሜ ለእርስዎና ለአስተዳደርዎ በመዓት ስጋት ውስጥ ተከብቤ እንዳለሁ አለሁ፡፡ አዎ!…ይኸቺ መከረኛ ሀገር በመዓት ችግሮች ውስጥ እየዳከረች ነው፡፡ አክራሪ ብሔርተኞች እና ተረኛ ነን ብለው የሚያስቡ ኃይሎች በአንድ በኩል፤ ተገፋን፣ ተረሳን የሚሉ ኃይሎች በሌላ በኩል ሕዝብን መከራ የሚያበሉ ሆነዋል፡፡ ክቡርነትዎ ግን ችግሩን ማስቆምዎ ቀርቶ ችግሩን በስሙ ጠርተው ሲያወግዙ አለማስተዋሌ ሌላ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.