By: Letenah Ejigu Wale በገቢ ዝቅተኛው የህብረተሰብ ክፍል የአማራ ባንክ አክሲዮንን እንዴት ሊገዛ ይችላል ? መልሱ Mutual Fund ነው ። በጣም ወሳኝ አጀንዳ ስለሆነ በትኩረት አንብቡት !!! የተወሰኑ ወጣቶች አንድ ሰው ሊገዛ የሚችለው ዝቅተኛ የአማራ ባንክ አክሲዮን መጠን አቅማችን ስላልቻለ ከ10,000 ብር ወደ 5,000 ብር ወይም 3,000 ብር ብታወርዱልን ብለው ይጠይቃሉ ። ነገር ግን ይህን ማድረግ አይቻልም ። ይህም የሆነበት …
Read More »Amharic
እስቲ ይህቺን የአማራ ጀግኒት ስሟት !
423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል::
በጄኔራል ዘርኣይ ወልደስላሴ የሚመራ 423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ የኢሳያስ ኣፈወርቂ (ወዲ ኣፎም) ኣንባገነናዊ ኣገዛዝን በመካድ በሰላም ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል።
Read More »ቻለው እንግዲህ ፋሽን ሆኖ መጣልህ !
ፊደላችን የአማራዊ ማንነታችን ካስማ ======================= #ጥበበኛው አማራ ጥበቡን ለዓለም ሲያበረክት ያለስስት ነው! አማራ በጥበቡ ከሚታወቅባቸው ዋናውና ትልቁ ነገር ራሱን የቻለ 22 ፊደልና ቋንቋ መኖሩ ከሁሉም በሁሉም የተለያ ያደርገዋል!!! የአማራ ጥበበ ፊደል ጥንታዊነቱን ያሳያል!!! #ፊደል 1. የቋንቋና የቃል አነጋገር ሁሉ ምልክት አምሳል ወይም መገለጫ ማስታወቂያ ማለት ነው።አማራ በንግግር ብቻም ሳይሆን በምልክት የሚግባባ ነገድ ነው ማለት ነው። 2. መሰረተ ጽሑፍ …መሰረተ ነገር ማለት …
Read More »በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ
ተመልከቱልኝ ይሄንን ጉድ ያብባል ላስታ ሸማቾች ማህበር የኑሮ ውድነትን ለማቅለል ብሎ የገዛውን 200,ኩንታል ጤፍ በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ ነው። ከ200,መቶ ኩንታል ጤፍ 92 ኩንታል ተመልሶለት 107,ኩንታል ጤፍ ግን ተዘርፎ ቀርቷል ይላል፣ ከዚህ በላይ ዝቅጠት አለ ?
Read More »