~~~~~~ የዋሽንግተኑ የሕዳሴ ግድብ ድርድር ተራዘመ፣ የኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች ማስፈራሪያ አዘል ጫና እየተደረገባቸው ነው:: ፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፬፬፬፬፬፬፬፬፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲ ባለፉት ሁለት ቀናት በአሜሪካ ዋሽንግተን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሀ አሞላልና የድርቅ ማካካሻን በሚወስነው መመሪያ ላይ ከስምምነት ለመድረስ ኢትዮጵያ ፣ ግብጽና ሱዳን በውጭ ጉዳይና በውሀ ሚኒስትሮቻቸው እንዲሁም በቴክኒክ ባለሙያዎቻቸው አማካይነት ሲመክሩ ቢቆዩም በሁለቱ ቀናት ውይይት ከስምምነት መድረስ አልቻሉም። አሜሪካና የአለም ባንክ ‘ በታዛቢነት ‘ በተገኙበት የሁለት …
Read More »Amharic
ኦሮሚያ ክልል ያላችሁ አማራዎች የኦሮሞን ክልል ለቃችሁ ውጡና……share !
ኦሮሚያ ክልል ያላችሁ አማራዎች የኦሮሞን ክልል ለቃችሁ ውጡና ለማይቀረው የመጨረሻ ተጋድሎ ወንድሞቻችሁን አማራ ክልል ዉስጥ ተቀላቀሉ። በተናጠል መበላት የለባችሁም ። ሀገር በእውነት የቆመችና ያለች መስሏችሁ ተነጥላችሁ የጅብ ራት አትሁኑ። ጅቦቹ በዚህ የሚበቃቸው አይመስልም ካልሆነ በመጡበት ቋንቋ የግድ መልስ ሊሰጣቸው ይገባል። ሀብት ቤት ንብረት ስትሉ ከነሀብታችሁ አብራችሁ መቃጠል በቃ ልትሉና ወንድሞቻችሁን ልትቀላቀሉ ይገባል። እናንተ ስትሰነብቱ ሀብቱ መልሶ ይተካል። ከትግሬዎችና ኦሮሞወች ተማሩ። …
Read More »የጃዋር ሞሃመድ የዜግነት አወዛጋቢ ጉዳይ. ጃዋር ማስጠንቀቂያ ተሰጠው !
ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቀረበላቸው ጥያቄዎች የሰጡት መልስ !
ታላቅ የሰልፍ ጥሪ በሎስ አንጅለስ ! Big Rally in Los Angeles ! ጊዜው የከፋና የፈተና ነው።
ኢትዮጵያዉያን በያላችሁበት ተንቀሳቀሱ። ሰልፍ አዘጋጁ ወይም ስብሰባ ጥሩ። ወይም ሀገር ቤት ያሉ ወገኞችን በገንዘብ እርዱ።
Read More »