Breaking News
Home / Amharic (page 155)

Amharic

ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ለቀቁ። አቶ በለጠ ሞላ ተመረጡ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የካቲት 14/15 ባደረገዉ 1ኛ ድረጅታዊ ጉባዔ ምርጫቦርድ በተገኘበት አካሄዷል በዚህ ጉባዔ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ከተመሰረተ ጀምሮ በሊቀመነበርነት የመራዉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ተነስቶ አቶ በለጠ ሞላ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ሊቀመንበር ሁኖ ተሹሟል:: አቶ በለጠ ሞላ መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኝ አለዉ መላዉ የአማራ ህዝብ ከጎንህ ነዉ። የድርጅታችን አብን ከተመሰረተ ጀምሮ በጠንካራና በበሰለ የአማራር ጥበብ የአማራ …

Read More »

በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር በጥይት ተገደሉ።

አሥራት:_ የካቲት 13/2012 ዓ/ም ዛሬ የካቲት 13/2012 ዓ/ም በቡራዩ ከተማ በተፈፀመ ጥቃት የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ በጥይት መገደላቸው ታውቋል። ከኮሚሽነር ሰለሞን ጋር የነበሩ የአዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የቆሰሉ ሲሆን ወደ ሆስፒታል ተወስደው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ተብሏል። ጥቃት የተፈፀመው ከቀኑ 6 ሰዓት አካባቢ ሲሆን ሁለቱ የፀጥታ ኃላፊዎች አብረው ምሳ በመብላት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.