Amharic
ቤት ፈረሳ በአዲስ አበባ – ጉድ ተመልከቱ
መንግስት ባለበት ሃገር በጉልበተኞች የ85 ሚሊየን ብር ቤቴን ተዘረፍኩ!
ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ጠየቁ – በወቅታዊ ጉዳዮች ዛሬ የሰጡት ሙሉ መግለጫ::
ከጣሊያን አገር የተላከ መልዕክት
እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን የምጽፍላችሁ፡፡ አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡ ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ ሲዘዋወር ያገኙትን ሁሉ በቁጥጥር ስር ያውላሉ፡፡ ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡- …
Read More »