Breaking News
Home / Amharic (page 146)

Amharic

ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ (Neurologist in Amsterdam) የአስራት ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ!

የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ መቋቋሙን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ባለፉት ሰላሳና አርባ ዓመታት አማራ-ጠል ኃይሎች የፈጠራ ትርክቶች ደርሰውና የአማራን ሕዝብ ድምጽ-አልባ አድርገው ለከፍተኛ ጉዳት ዳርገውት ኖረዋል። ይሁንና ሕዝባችን ድምጽ እንዲያገኝ አሥራት በተቆርቋሪ ልጆቹ ተመስርቶና በአማራ ሕዝብ ወዳጅ ኢትዮጵያውያን ተደግፎ ለፍትሕ፣ ለእኩልነትና ለዲሞክራሲ ድምጽ በመሆን ይኸው ከአንድ ዓመት በላይ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ይህንን የሕዝብ ሚድያ ከምሥረታው አንስቶ ሕዝብን በማስተባበር ከዚህ ያደረሰው መሥራች ኮሚቴ፤ …

Read More »

የአብን አመራሮች አሜሪካ ገቡ !

አሥራት ዜና:- መጋቢት 2፣ 2012 ዓ.ም. የአብን አመራሮች ሊ/መንበሩ ረ/ፕሮፌሰር በለጠ ሞላና ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ዛሬ ከሰዓት ዋሽንግተን ዲሲ የገቡ ሲሆን በዳላስ ኤርፖርትም አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አመራሮቹ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ከነዋሪው ጋር በአማራ ጉዳይ ውይይት እንደሚያደርጉ ገልፀው ማንኛውም ሀሳብና ጥያቄ ያለው ሁሉ በየ ስብሰባ ቦታዎች በመገኘት ሐሳቡን እንዲያካፍል፣ ጥያቄዎችን እንዲያቀርብና አብንን እንዲደግፍ ጥሪ አቅርበዋል። አብን የመጀመሪያውን የአሜሪካ ስብሰባ በመጭው ቅዳሜ ከዋሽንግተን …

Read More »

የአዲስ አበባ ጉዳይ በጣም ያስፈራል። አንብቡና ለዘመዳችሁ ንገሩ !

ሰላም ባይኖርም ሰላም ልበላችሁ ውድ አንባቢያን ነገሩ የተፈጸመው ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2012ዓ.ም ነው፡፡ ጀሞ ሁለት በሚባለው አካባቢ  አንዲት አነስተኛ ቡና ቤት ውስጥ የተከሰተ አስፀያፊ ድርጊት ነው፡፡ ባለቡና ቤቷ ለስምንት ዓመታት በሥራ ፍለጋ ያለምንም ሥራ ስትንከራተት ቆይታ አክስት አጎቶቿ ተባብረው አንዲት ቡና ቤት ይከፍቱላታል፡፡ በዚያ መተዳደር ከጀመረች ጥቂት ወራት አለፉ፡፡ ባለፈው ቅዳሜ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ እንዲህ ሆነ፡፡ የሠፈር ሰዎች …

Read More »

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ለ30ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ኃይል አባላትን ዛሬ አስመርቀ ! ለዉጡ ይሄ ነው እንዴ?

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በቡልቡላ ማሰልጠኛ ማእከል ለ30ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ልዩ የፖሊስ ኃይል አባላትን ዛሬ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት እንደሚያስመርቅ የክልሉን መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ጠቅሶ ኢዜአ ዘግቧል፡፡ Biniam Shemelis ሌሎችም ክልሎች ከዚህ ልምድ በመውሰድ አቅማቸውን በማጠናከር የህዝባቸውን ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ ይገባል ። ለኢትዮጵያ ግን የሚጠቅመው አንድ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ብቻ ነበር።ነገር ግን የአንድን አካባቢ ልዩ ሀይል እያጠናከሩ የሌላውን ልዩ ሀይል ማዳከም ነውር …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.