https://www.facebook.com/love.peace.9028194/videos/1287244204813735/?t=0
Read More »Amharic
የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።
ወሳኝ መረጃ!የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ 👉የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን ለም የእርሻ መሬት ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት መስማማቱንና፣ በሱዳኖች አጠራር “አልፋሽቃ” …
Read More »ይድረስ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !
Habtamu Ayalew Teshome አማራ በሚል በተከለለው ‹‹ክልል›› ውስጥ የተለያዩ ቡድኖች ከፋኝ/ፋኖዎች ጦር መሳሪያ አንስተው ዱር ቤቴ ብለው ‹የከረሙት ህዝባችን ተጠቃ›፣ ‹የሚቆምለት መንግስት ጠፋ› ብለው ነው፡፡ እርስዎና ፓርቲዎ ለህወሓት ገብረው በአማራ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም አስፈፃሚ ሆነው እጅዎ በደም ሲነከር የእናንተን ሐጢያት ተሸክመው በህወሓት የጥይት አረር ለመሰዋት ዱር ገደሉን ቀራንዮ ያደረጉ አርበኞች ዛሬ እንደገና ተሳዳጅ እና በየዱሩ ሟች መሆናቸው …
Read More »ጥቁር ስለሆንኩ ነው ብሎ አረፈው !
Who is behind Amhara Genocide?
I know the CIA, Bill Gates and Melinda Gates foundation projects and plans in Africa that have been tested in Ethiopia for years now. Targeting the Amhara actively happening since TPLF appointed Tedros Adhanom as a health minister and then foreign minister to work for them. The Amhara served them under Teodros Adhanom as the helpless and hopeless testing animals …
Read More »