Breaking News
Home / Amharic (page 127)

Amharic

ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ሼር ይደረግ!!! በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው። በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን ይከበር” ያሉ ካህናትና ምእመናን ላይ ክስ መስርቶ በ22/01/13 በዋለው ‘ችሎት’ …

Read More »

ጠ/ሚ አብይ ካደረጉት ንግግሮች ውስጥ መቼም የማይረሱ አይረሴ ሿሿዎች

  1. ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም» 2. «አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ» 3. «በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ» 4. «አረቦችን እስልምና ጠፍቶባችኋል እኛ እናስተምራችሁ አልኳቸው» 5. «በእኔ ዘመን አሳዳጅና ተሳዳጅ አይኖርም» 6. «ሳናጣራ አናስርም፣ አስረን መረጃ አንፈልግም» 7. «ወደ ትግራይ አንድ ማክስ እንጅ አንድት ጥይት አልክም» 8. «እመኑኝ አሻግራችኋለሁ» 9. « ወይዘሪት ብርቱካን …

Read More »

ጀዋርን ጠልታችሁ አብይን የምትደግፉ እንግዲህ እረፉት !

አዲስ አበባ ውስጥ የዋቄ ፈታ እምነት ተከታይ እንደሌለ ይታወቃል። የእምነቱ ተከታዮች በሚኖሩበት አካባቢ ባህላዊ እምነታቸው ማራመዳቸው ችግር የለውም ። ችግሩ ኪሎ ሜትሮች አቋርጠው እምነቱን የማይከተለውን አዲስ አበቤ ከመተንኮስ አልፎ ባህላዊ የጣኦት አምልኮውን የሃገር መገለጫ ለማድረግ መሞከር የባህል የሃይማኖት ወረራ ነው ። የአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚደረገው ገደብ የለሽ የባህልና የሃይማኖት ትንኮሳ በስተመጨረሻ ምሬትና ጥላቻን ከመውለድ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም። የዋቄፈታ እምነት …

Read More »

የአብን አስደንጋጭ መግለጫ!

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ድርጅታዊ ኅልውና ባገኘባቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ የአማራ ህዝብ እውነተኛ ድምፅ በመሆን ህዝባችንን ከኅልውና ስጋት ለመታደግ፣ አንድነቱን ለማረጋገጥና ጥቅሞቹን ለማስጠበቅ የተቀጣጠለውን ንቅናቄ ጠንካራና የማይቀለበስ መሰረት በማስያዝ ረገድ የበኩሉን አስተዋጽዖ አድርጓል። የአማራውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ምጣኔ ኃብታዊ ጥያቄዎች ከፍ አድርጎ በመያዝና ለነፃነት፣ ለፍትኅና ለእኩልነት የሚደረገውን ትግል በመምራት ሕዝባዊ አመኔታን ለማትረፍ ችሏል፡፡ አብን ጠንካራ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.