Breaking News
Home / Amharic (page 122)

Amharic

ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እየነጠቀዉ ነዉ::

ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ————- በአማራ ሀይልና በፋኖ ላይ በኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት  ከጀርባዉ የሚደረግበት የተቀናበረ ሴራ ሊቆም ይገባል ሲል አስጠነቀቀ ! ————————   ፋኖና የአማራ ሀይል ከጠላት የማረከዉን መሳሪያ የኦህዴድ/ኦነግ ሰራዊት እያስፈታዉ እና እየነጠቀዉ. ነዉ ሲል ቶማስ ጃጃዉ ለህብር ሬዲዮ ገለጸ።    ከፋኖና የአማራ ሀይል ጀርባ ተንኮል እየተጎነጎነ መሆኑ ግልጽ ሆኗል. ሲል ቶማስ ጃጃዉ ከጦር ግንባር ሆኖ ለሚመለከተዉ ሁሉ ብዙዎች በሹክሹክታ …

Read More »

ምዕራብ ትግራይ የሚባል ሀገር የለም:: ወልቃይት ነው የሚባለው!

እነዚህ ወንድሞቻችን እውነቱ አስቀምጠውታል ለስልጣን ሹኩቻና የእንባ ገነኖች ጦርነት ብቻ አይደለም ንጹሃን አማራ ፋኖ ኢትዮጵያዊያን ተስውተውበት በደም ባጥንታቸው ያስሙለሱትን  ምእራብ ትግራይ እያለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ሲቀልድ ብሎም ከህውሃት ሳይሆን ከበላይ አመራሩ ጁንታው እንጂ ህውሃት እንደ ፓርቲ ይቀጥላል እያሉ ግልጽ አደርጎ የተቀመጠውን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባዩ ያረጋገጠበትን የፖለቲካ ቁማር እያወቃቹሁ እውነትን በመሸሽ ትላንት ለውጡን ደግ ግን በማግስቱ ምን ሆነ ዛሬስ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.