ሁሉንም ያካተተው የአብን እጩ ተወዳዳሪወች በጥቂቱ እነዚህ ናቸው!!! 1) ረ/ፕሮፌሰር በለጠ ሞላ :-በራያ ና ቆቦ 2)ተ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ዘሪሁን ወርቅነህ — ለዳንግላ፣ 3)ረ/ፕሮፌሰር ዶ/ር ስጦታው ቀሬ — ለደቡብ አቸፈር 4) ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ — ለባህር ዳር ከተማ፣ 5) ዶ/ር በቃሉ ታረቀኝ — ለባህር ዳር ከተማ 6) ኢንጅነር ገብሩ አብዘር :-በሊበን ከተማ 7) ዶክተር ቴወድሮስ ኃ/ማርያም :-አዲስአበባ ወረዳ 25 8)ዶ/ር ደረጃ …
Read More »Amharic
ለአማራ ባንክ ምዝገባ !
የባንክ አክሲዮን ምስረታ ሂደት ቅደም ተከተል ከ170,000 በላይ ባለ አክሲዮኖች የተሳተፉበት አማራ ባንክ አማ የአክሲዮን ሽያጭ ከ9 ቢሊዩን ብር ካፒታል በላይ በመሠብሰብ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። የሽያጭ ክንውኑ እንዲሳካ የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ርብርብ ከፍተኛ አስተዋኦ ነው። ባንኩ ቅርንጫፍ ከፍቶ አገልግሎት እስኪጀምር ድረስ ለሚኖሩት ቀሪ ስራዎች የባለሙያ ቀጥተኛ ተሳትፎ አስገዳጅ ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን ፕሮጀክቱን በሁለት ዕግሩ እንዲቆም በቀጣይ ስራዎች በንቃት መሳተፍ …
Read More »ዘመን አይሽሬ ስህተት !
በባልቻ አባ ነብሶ ቦታ ሽመልስ አብዲሳ ቢሆን …. ይሄንን ካየህ በኋላ ሐረር ላይ የራስ መኮንን ሀውልት ያፈረሰው ማን እንደሆነ በደንብ ይገለፅልሀል። አብይ አሕመድና ባልቻ አባነፍሶ ናቸው የአድዋ ጀግኖች ??? ….. አቢይ እና ካድሬዎቹ ደግሞ ባንዳም ያልተሳሳተውን “ዘመን አይሽሬ ስህተት” በአደባባይ ተሳስተዋል !!! ሕወሓቶች እንኳን በምንሊክና ጣይቱ ጥላቻ ይህን ያሕል አልተሰቃዩም። ነገ የሸገር ልጆች የምንሊክና የጣይቱም ምስል በባንድራው አጅበው መስቀል አደባባይ …
Read More »የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር !
• “አማራ ባንክ ህዝባችን እንዴት መደራጀት እንዳለበትና አንድነት እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ያስተማረን ክስተት ነው”። • ባንኩ ከ188 ሽህ በላይ ባለድርሻዎች እንዳሉት የተገለጸ ሲሆን 7.9 ቢሊዮን ብር የተመዘገበ 6 ቢሊዮን ብር ደግሞ የተከፈለ ካፒታል በመያዝ ስራ ለመጀመር ተዘጋጅቷል። • የባንኩ ባለድርሻዎቹ 50 በመቶ ከአዲስ አበባ፣ 30 በመቶ ከሌሎች ክልሎችና 20 በመቶ ከአማራ ክልል የመጡ የመሆኑ ሲታይ ባንኩ የመላው ኢትዮጵያውያን የፋይናንስ ተቋም …
Read More »የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!
ለሃገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን የቀረበ ጥሪ!!በመጭው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ “አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል መሪ ቃል የምርጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል። ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በአካል ባይገኙም፣በኦን ላይን የሚሳተፉበትም እድል ተፈጥሯል። መገኘት ካልቻሉም ከሚወዷቸው ኢትዬጵያውያን አንዱን ስፖንሰር በማድረግ አስተዋጽኦ ማድረግ ይቻላል።ሃገር ቤት የሚገኝ ቤተስብን መጋበዝ ከአማራጮቹ ውስጥ አንዱ ነው።የእራት ትኬቱን በመግዛት …
Read More »