Breaking News
Home / Amharic (page 109)

Amharic

Amharic Articles  አማርኛ

አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት::

አማራንና አፄ ምኒልክን የተሳደበው ሃጫሉ ሁንዴሳ አምቦ ዩንቨርስቲ በስሙ ተሰየመለት:: በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ ውሳኔ ለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ት/ቤት በስሙ እንደተሰየመለትና በመቀጠልም በሃይሌ ጋርመንት አካባቢ የሚገኘውን አደባባይ በሃጫሉ ስም ለመሰየም መርሃ ግብር መያዙ ሰማን። ለአርቲስቱ የሚመጥነዉ ማስታወሻ ማስቀመጥ ተገቢ እንደሆ ስላመንኩ እሰየው ብለናል።   በተጨማሪም …

Read More »

ከዚህ በላይ መገፋትና በደል ከወዴት አለ?

ሼር ይደረግ!!! በጥምቀተ ባሕርና በመስቀል ማክበሪያ ቦታቸው ላይ መስቀል ተክላችኋል የተባሉ ኦርቶዶክሳውያን ከ7-9 አመት እስራትና ከአምስትሺ እስከ ሰላሳ ሺ ብር (በድምሩ 189,500 ብር) ቅጣት ተፈረደባቸው። በደቡብ ክልል ጎፋ ዞን የመሎ ኮዛ ላኅ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ከ50 አመት በላይ ይዞታው የነበረውን ጥምቀተ ባሕርና የመስቀል ማክበሪያ ቦታ በጉልበት የነጠቀው መንግስታዊ ቡድን “ይዞታችን …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.