የታጠቁ የበዳዲና (ብልጥግና ) ሰዎች የፍርድ ቤት ማዘዣ ሳይዙ በአዱስ አበባ የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ የማሰር ማፈንና መግረፍ ስራ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ በስፋት እየተገለፀ ነው:: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን:: ስላማዊ ሰው ላይ ከሚበረቱ እዚያው በትግራይ እነ ፃድቃን አሉላላቸው አይደለም እንዴ::
Read More »Amharic
ትግሬ ሁሉም ለወያኔ ስለሚያግዙ እኮ ነው ያሸነፉት! እናንተ ግን ዉሸታሞች ናችሁ!
የአባይ ግድብ ሲሞላ !
መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ።
ትግራይ መገንጠሏን እያወጀች ኦሮሚያም በመንግስት ታግዛ አልፎም ኦነግ እና ኦፌኮ የሽግግር መንግስት እያወጁ መሐል ላይ አንድነት ባለ ጨፍላቂ ነህ እየተባለ ሰለባ የሆነው ያልነቃው አማራ አንተ ትበታተናለህ እንጂ ኢትዮጵያ አትበትንም የሚለው ሒሳብ መክሸፍን ተረድተናል ። ይህ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ። የኢትዮጵያ የዘመናት ችግር ከሻቢያ ጀምሮ ህወሃት እና ኦነግ ጭምር ሀገር የመመስረት እና አማራን በመጥላት …
Read More »