Breaking News
Home / Admin (page 70)

Admin

የፓርላማው አፋኝ ህገደንቦች – የደሳለኝ ጫኔ (ዶ/ር) ብስጭት !

ፓርላማ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሰራር ስነ ስርዓት ደንብ መሰረት አንድ አባል ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ለማቅረብ ከ10 ቀን በፊት ለአፈ ጉባዔ ጽ/ቤት ማስገባት ይጠበቃል። ከዚያም ከአባላት የተሰበሰቡትን ጥያቄዎች አፈጉባኤዎችና በፓርላማው የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተሰባስበው የሚፈልጓቸውን ይመርጣሉ። የተመረጡ ጥያቄዎች ለጠ/ሚ/ሩ ይቀርባሉ ማለት ነው። ከታች የተያያዙትን ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ለማቅረብ ከ15 ቀን …

Read More »

ለኮሚሽኑ ከተሾሙት ዉስጥ አንድም አማራ አልተወከለም ። ዝርዝሩን ተመልከቱ !

Achamyeleh Tamiru በነውረኛነቱ ፋሽስት ወያኔን የሚያስንቀው የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ የኦሮሙማው የአፓርታይድ አገዛዝ ዛሬ ይፋ ባደረገው “የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነሮች” ዝርዝር ሰብሳቢውንና ምክትል ሰብሳቢዋን ኦሮሞ ሲያደርግ ለይስሙላ እንኳን አንድም የአማራ ነገድ ተወላጅ አልተካተተም። በኮሚሽነርነት የተሾሙት የአስራ አንዱ ሰዎች “ብሔር፣ ብሔረሰብና ሕዝብነት” የሚከተለውን ይመስላል፤ 1. ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ – ሰብሳቢ – [ኦሮሞ] …

Read More »

አቶ ፀጋ አራጌ ትኩዬ እውነቱን አፈረጡት!

አቶ ፀጋ አራጌ ትኩዬ **************** ዋጋ ከፍሎ ከአማራ ህዝብ ጎን በመቆም ታሪኩን በወርቅ ቀለም ጽፎ ለማለፍ የሚወስን ፍለጋ ስንባጅ አንድ የአሳምነው ትንፋሽ ሳናገኝ አልቀረንም። ሌላ ቁርጠኛ ብቅ ይል እንደሁ ደግሞ በተስፋ እንጠብቃለን። ሰውዬው እውነትን ተጋፍጠው በአማራ ህዝብ ስነ ልቦና ልክ ከፍታቸውን አስተካክለው ለመገኘት ቆራጥ ውሳኔ ላይ ደርሰዋል ማለት ይቻላል። ***** …

Read More »

የአዳነች አቤቤ መልእክት!

እነ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ሊያጭበረብሩን ፈልገው ወይስ ሒሳብ የማይችሉ ሆነው??? ወ/ሮ አዳነች ትናንትና በከተማው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ከቤተክርስቲያን ይዞታ ውዝግብ ጋር በተያያዘ ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ “ከመሬት ጋር ተያይዞ ለሚነሣው ጥያቄ ሁሉም የእምነት ተቋማት በጋራ የፈረሙበት ባለፉት ሦስት ዓመታት 2014ን ሳይጨምር በመሥተዳድሩ የተሰጡ ቦታዎችን በተመለከተ፡- • ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 89 …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.