Breaking News
Home / Admin (page 60)

Admin

የዳግማዊ ምኒልክን ስም ከዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ሲያጠፉ ፎቶ ተመልከቱ !

ይሄን የሚከላከል ሰው በከተማው መጥፋቱ ያሳዝናል:: ግን ፎቶ አንስቶ ያሳየን ሰው ምስጋና ይግባው! ሌላው የማይረባ ፈሪ ሕዝብ ስለሆነ ይበላቸው !

Read More »

እባካችሁ ሁላችሁም ይህንን መልዕክት በፍጥነት ሼር ሼር

#Gedu Andargachew ገዱ አንዳርጋቸው # _እባካችሁ_ሁላችሁም_በፍጥነት_ሼርርርርርርር ይህንን መልዕክት ሼር የማያደርገውን # ከአውሬና # ከአፋኙ መንግስት ልይቼ አላየውም እህታችን ቲና በላይ ምንም በማታውቃቸው አውሬዎች ለተከታታይ 4 ቀናት በተደረገባት ተደጋጋሚ የመድፈር ደርጊት ራሷን እንደሳተች ጠበቃዋ ሃይሉ ግርማ ለቤተሰቦቿ በዛሬው ዕለት አሳውቋል ። ከአስገድዶ መድፈርም በተጨማሪ ሽንታቸውን በፊቷ እንደሸኑባት ታውቋል ። ይህንን የሰሙት …

Read More »

በህግ ማስከበር ዘመቻ ስም ታፍነው የተወሰዱ ሰዎች ስም ዝርዝር !

ከድርጅቱ አመራሮች የግል ገፅ እንደምንረዳው እስካሁን በእስር ላይ እንደሆኑ የተረጋገጠ የአብን አመራሮችና አባላት ፣ አብዛኞቹ ወደ ፍርድ ቤት ገና አልቀረቡም። ብዙዎች ድብደባና እንግልት የደረሰባቸው ሲሆን ፣ የት እንደተወሰዱ የማይታወቁም አሉበት። የአብን ስራ አስፈፃሚ እንደ አንድ አካል የጋራ መግለጫ እንኳን ማውጣት እንዳልቻለ እያየን ነው። በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረገውን አንገት የማስደፋት ዘመቻ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.