Breaking News
Home / Admin (page 33)

Admin

በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! – ስንታየሁ ቸኮል

በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክርስቲያን ጉዳይ የመጀመሪያ የዐቃቢ ሕግ ተከሳሽ ሆኛለሁ እኔ እንደ በረከት እቆጥረዋለሁ መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለንና። በእግዚአብሔር ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሴት እናደርጋለን። በዚህ ብቻ ሳይሆን በመከራችንም ሐሴት እናደርጋለን ምክንያቱም መከራ ትዕግሥትን እንደሚያስገኝ እናውቃለን። ትዕግስትም ፤ ጽናትን ፤ ጽናትም የተፈተነ ባሕርይን ፤ የተፈተነ ባሕርይ ተስፋን ፤ ተስፋ ለዕፍረት አይዳርገንም። ውሃ በማያነሳ በ6 አንድ አይነት የፈጠራ ክስ …

Read More »

ከአማራ ህዝብዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ! ይህን መልእክት ለአማራ ሕዝብ እንዲደርስ አድርጉ !

ከአማራ ህዝብዊ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ   የአማራ የውርደት ዘመን የሚያበቃበት ጊዜ አሁን ነው!   በጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ እና በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ላይ ሕዝባዊ እምቢተኝነት ጥሪ   ሚያዚያ 9, 2015 የተከበርከው የአማራ ሕዝብ:- ባሳለፍነው ሳምንት የአማራ ሕዝብ በአብይ አህመድ፣ በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ እና በባህር ዳር በሚገኙ በኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ የአማራ ተላላኪዎች የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ በመቃወም የአማራ ክልል ልዩ ሃይልን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.