Breaking News
Home / Amharic / እስክንድርን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ!

እስክንድርን አስገድላለሁ ያለው ወንጀለኛ!

ባለፉት ሳምንታት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነትና ፍትህ ለማምጣት በሚታገለው በታላቁ እስክንድር ነጋ ላይ ኃላፊነት የጎደለው የግድያ ዛቻ በማህበራዊ ሚድያ መተላለፉን ተገንዝበን በጣም አዝነናል::

በዚህም የተነሳ የማህበሩ አባላት ግለሰቡ ማን እንደሆነና የት ሀገር እንደሚኖር ለቀናት የፈጀ ፍለጋ አድርገው አግኝተዋል::

የግለሰቡ ስም ዮሴፍ አበበ ሲሆን እድሜው በግምት 70 ዓመት ነዋሪነቱ በሳንፍራንሲስኮ ከተማ ካሊፎርንያ ነው:: ስለዚህ በአሜሪካ ያሉ የኢትዮጵያ ወይም የአማራ ማህበራት ይህ ግለሰብ ባለበት ሀገር ለፍርድ እንዲቀርብ እንድታደርጉ እንጠይቃለን::

ግለሰቡ ያስተላላፈውን የቪድዮ መልእክት መረጃ ማግኘት ከፈለጋችሁ በተጠቀሰው አድራሻችን ማህበራችንን እንድትጠይቁ እናስታውቃለን:

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.