ለአዲስ አበቤ መልካም ዜና!በታሪካዊ ውይይት እሁድ መጋቢት 1 በባልደራስ አዳራሽ በጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች Eskinder Nega አስተባባሪነት ተጠርቶ በነበረው ህዝባዊ ስብሰባ በቀረቡ ጥያቄና የውሳኔ አቅጣጫ መሠረት ያደረገ በሁሉም አካባቢ መሠረቱን ለመጣል እቅዱ አልቋል፡፡ ከሚቀጥለዉ ሳምንት ጀምሮ በህዝቡ ኃላፊነት የተሰጠዉ አስተባባሪ ኮሚቴ በ10ሩም ክፍለ/ከተማ ተወካዮችን በማደራጀት እስከ ወረዳ የሚደርስ አደረጃጀት ለመፍጠር ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቋል፡፡ አዲስ አበቤ በየክፈለ ከተማችሁ የናተን ድምፅ የሚወክል …
Read More »Admin
ከለጋ ጣፎ የተፈናቀሉትን ኢትዮዽያዉያን እንርዳ !
https://www.facebook.com/eliasthebs/videos/828637774168761/
Read More »አትነሳም ወይ ?
ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች መፈታታቸው ተሰማ።
***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ትናንት መጋቢት 01/2011 ዓ/ም በጋዜጠኛና ሰብአዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ አዘጋጅነት የተጠራውን ስብሰባ ታድመው በሰላም ወደየቤታቸው ሲመለሱ በፖሊስ ተደብድበውና ታፍነው የታሰሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች በአስቸኳይ እንዲለቀቁ በጠዋት ማሳሰቢያ መስጠቱ ይታወሳል። ወጣቶቹ መለቀቃቸውን የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል። አብን የወጣቶቹ መለቀቅ ተገቢና ትክክል መሆኑን ያሰምርበታል። ለወደፊትም መንግስት በሰላማዊ ዜጎች ላይ መሰል አፈናና እስር ከማድረግ እንዲቆጠብ ይጠይቃል። ወጣቶቹ ያነሷቸው መሰረታዊ …
Read More »Deepest Condolence from NAMA!
የኃዘን መግለጫ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ኬንያ ሲያመራ በተፈጠረ የአውሮፕላን መከስከስ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ መንገደኞችና የበረራ ሰራተኞች የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸውም መጽናናትን ይመኛል። The NATIONAL MOVEMENT OF AMHARA would like to express it’s deepest condolences to the families of those that have lost their loved ones on Ethiopian Airlines Boeing 737 to Nairobi, Kenya.
Read More »