ጌዴዮን በኦነግ ሲፈናቀል አልሰማም ጉምዝ በኦነግ ሲጨፈጨፍ አልሰማም ሱማሌ በኦነግ ተጨፍጭፎ መሬት ለመሬት እየጎተቱ ሀፍረተ ገላቸውን እየተሳለቁበት ሲጫወቱባቸው አልሰማም ጎንደር በመከላከያ ሲጨፈጨፍ አልሰማም ቡራዩ ላይ የዘር ማጥፋት በኦነግ እና በቄሮ ሲፈፀም አልሰማም ከመተሃራ አርጎባና አማራ በኦነግ ሲፈናቀሉና የአፋር ህዝብ የእለት ጉርሱን ቂጣ እያካፈላቸው በሰቆቃ እንደሚኖሩ አዋሽ አፋር አስጠግቷቸው የመከራ ሂወት እየኖሩ እንድሆነ አልሰማም አፋር በኦነግ ሲገፋ ሲዛትበት ሲተኩስበት በኬሚሴ በኩል …
Read More »Admin
ለመላዉ የአማራ ህዝብ አፈትላኪ ዜና !
#ስብርብር ያለች አፈትላኪ ዜና—-#ለመላዉ የአማራ ህዝብ በዛሬዉ ዕለት ከመከላከያ ዘመቻ መምሪያ የደረሰኝ ትክክለኛ መረጃ…. በሰሜን ሽዋ በንፁህ የአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመዉን ወረራ እና የጀምላ ግድያ በዋናነት የአቀነባበረዉ አማራ ጠል የሆነዉ ኦነጉ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ወረራዉ ከመፈፀሙ በፊት መጋቤት 19 /2011ዓ/ም ከ11ኛ ክፍለጦር አዛዥ ሚጀር ጀኔራል ጌታቸዉ ጋር በጦር ኃይሉች ኢታማዡር ሹም ቢሮ ቁጥር 102 ዉስጥ ለ3:00 ስዓት ያክል ሴራ ሸርበዉ …
Read More »የስልጣኑ ነገር!!
የስልጣኑ ነገር!! የነጻ አውጪ ልጅ ነጻ አውጪ ይሆናል። የጊዜ ጉዳይ እንጂ የአንድነት መሰረቱ የሸዋ አማራ ኢትዮጵያን ነጻ ያወጣታል። የነገስታት ሐገር ሸዋ ፣ የመኳንንት ሐገር ሸዋ ፣ የኢትዮጵያ አንድነት መሰረት ነው። አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ነገስታቶች መሰረታቸው ሸዋ ነው። ለምሳሌ የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስት በ960 አ ም በዮዲት ጉዲት ከወደቀ በኋላ ስልጣኑን የዛግዌ ስርዎ በ1000 አ ም ተቆጣጠረ። የወደቀውን የሰለሞናዊ ስርዎ መንግስት ከ310 አ …
Read More »የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ከአማራ ህዝብ ጋር ግብግብ ዉስጥ ገብቶኣል::
በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን ሁኔታ ያካባቢው ነዋሪዎች ሁኔታውን እንዲህ ይገልፁታል::
https://www.facebook.com/cherkoseyelute/videos/1965499906893973/
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች