የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት …
Read More »Admin
አብን ከፍተኛ መድሎ በአዲስ አበባ ተፈፀመበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ሊጠራ ነው!
አብን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ የነበረውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ!
አብን በአዲስ አበባ ሊያካሂድ የነበረውን ሕዝባዊ ስብሰባ አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የፖለቲካ ፕሮግራሙን፣ አማራጭ ፖሊሲዎቹን እንዲሁም በወቅታዊና ስትራቴጂካዊ አካባቢያዊ፣ አገራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በተለያዩ የአገራችን አካባቢዎች ከ125 በላይ ስኬታማ ሕዝባዊ መድረኮችን ማዘጋጀቱ ይታወሳል። በመዲናችን አዲስ አበባም በሚሊንየም አዳራሽ ከሕዝባችን ጋር ውይይት ለማድረግ በተደጋጋሚ ጊዜ ጥያቄ አቅርበን ከ6 ወራት በኋላ የአዲስ ፓርክና ዲቨሎፕመንት የሚሊንየም አዳራሽን የካቲት 24/2011 ዓ/ም …
Read More »123ኛ የአደዋ ድል በአል በአጼ ምኒልክ የትውልድ ቦታ በአንጎለላ ኪዳነ ምህረት ተከበረ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2011 ዓ.ም(አብመድ) 123ኛዉ የአደዋ ድል በአል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጼ ሚኒሊክ የትውልድ ቦታ አንጎለላ ኪዳነ ምህረት ላይ እየተከበረ ነው። በበዓሉ የአካባቢው ፈረሰኞች እና የሀይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። አዘጋጆቹ የደብረብርሀን ዩንቨርሲቲ እና የሰሜን ሽዋ ዞን ባህል እና ቱሪዝም መምሪያ ናቸው። የድል በዓሉ እስከ የካቲት 23/2011 ዓ.ም ድረስ በፓናል ውይይት፣ በታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝትና በአደባባይ ትርዒቶች በደብረብርሀን ከተማ ላይ ይከበራል። ዘጋቢ፦ ይርጉ …
Read More »