Breaking News
Home / Admin (page 215)

Admin

ህገ መንግስቱ እንዲቀየር ጥረት እንደሚያደርግ አብን አስታወቀ!

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከጎንደር ከተማ ወጣቶች እና ነዋሪዎች ጋር ዛሬ ተወያይቷል። ተወያዮቹ አብን ቢያተኩርባቸው ይጠቅማሉ ያሏቸውን ሀሳቦች አንስተዋል። አብን ለአማራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መስራት አለበት፤ እኛ ሁልጊዜ እሳት ማጥፋት የለብንም፤ ይልቁንም ችግር ከመከሰቱ በፊት መከላከሉ ላይ መሰራት አለበት ብለዋል። ለአማራ የመኖር መብት፣ …

Read More »

የአ.አ. ባለ አደራ ምክር ቤት ህዝባዊ ስብሰባ እንዳያደርግ ተከለከለ::

Tewabech Abebe ይሄ አምባገነንነታቸውን እየገለፁልን ነው እኛ አዲስ አበባዎች የመደረጀት የመሰብሰብ መብታችንን መንጠቅ አይችሉም! Kalludi Kaluda አልሃምዱሊላህ እንኳን የተከለከለ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አገሪቷ እንዳትረጋጋና ፊቷን ወደልማት እንዳታዞር እንቅፋት የሆኑ መዥገሮች ናቸው ጠራርጉ ወደ ቃልቲ ማስገባት:: Amanuel Zegaba የህዝብን ነጻነት መገደብ ኢ ፍታዊ ከመሆኑም በላይ የአድተዳደሩን አምባገነንነት የሚያረጋግጥ ከመሆኑም በላይ የሚለፈለፈው ዲሞክራሲ የቃላትና የውሸት …

Read More »

እባካችሁን ድምጽ ላጡት ሼር በማድረግ ድምጽ ለመሆን ሞክሩ።

https://www.facebook.com/magnawu100/videos/2360701377545061/?t=29 ብርዱ አይጣል ነው።ዝናቡም እየደበደባቸው ነው።አቧራው ሲቦልባቸው ከርሟል።መከራቸው፣ስቃያቸው እንደ ሌላው አልተነገረላቸውም።ድምጻቸው ታፍኗል።በደባርቅ ከተማ ተፈናቃይ መኖሩን እንኳን ያወቀ የለም።እነኝህ ወገኖቻችን 80% ማለት ይቻላል የተፈናቀሉት ከትግራይ ክልል ነው። ዛሬ ግንቦት 17/2011 ዓ.ም ከጓደኛየና ፈጥኖደራሹ መ/ር Yitagesu Mulugeta ጋር ወደ ደባርቅ ከተማ ተጉዤ ነበር። ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጅ ወገኖቼን አይቼ ስመለስ በጤናዬ …

Read More »

ታከለ ኡማ የዳግማዊ ሚኒሊክን ትምህርት ቤት ሊያፈርስ ነው

ጽንፈኞች የጠለፉት ልማት …. በልማት ስም ጽንፈኛ የመንግሥት ሃላፊዎች የዜጎችን መኖሪያ ቤት ላያቸው ላይ እያፈረሱ ብዙዎች እንዲሞቱ ፣ በሽተኞች እንዲሆኑ ፣ በሃገራቸው እና በሕዝባቸው ተስፋ እንዲያጡ ፣ እንዲሰደዱ ፣ አውላላ ሜዳ ላይ ፀሐይ ዝናብ እና ብርድ እየተፈራረቀባቸው የስቃይ ሕይወት እንዲመሩ ተደርገዋል። በተለይ የኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኛ የሆኑ የመንግሥት ሃላፊነት የያዙ አካላት …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.