የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More »120 ሺህ የአማራ ሴቶች ለአረብ ግርድና ተሸጡ።
ሰበር መረጃ፦የዐማራን ህዝብ መንግስታዊ መዋቅር ዘርግቶ በጦርነት፣ በረሃብ፣ በበሽታ እንዲጠቃ በማድረግና በሌሎችም ረቂቅ ዘዴዎች ለማጥፋት ተግቶ እየተንቀሳቀሰ ያለው የዓብይ አህመድ ኦሮሙማው አስተዳደር በ 2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሶስት ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ “የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት” በሚል ሽፋን ከ 120 ሺህ በላይ የዐማራ ወጣት ሴቶችን ለአረብ ሃገራት መሸጡን ዛሬ ይፋ አድርጓል። ከዓመታት በላይ ከ 100 ሺህ የሚልቁ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሳውዲ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች











