ይድነቃቸው ሸዋንግዛው በክንድህ የበታች የፋኖ አባላትን የላይኛው የፋኖ መሪ ወታደራዊ ተክለ ቁመና ባለው መልኩ ካልተቆጣጠራቸው …
Read More »ገንዘባቸው የተወረሳባቸው የአማራና የ አፋር ተወላጆች !
የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ የአማራ ሕዝብ ትግልን ሊደግፉ ይችላሉ በሚል፤ የአማራ ባለሃብቶችን ለማሠርና ንብረታቸውንም ልክ እንደ ትጥቁ ለማስፈታት እንቅስቃሴ መጀመሩን ትናንት በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወቃል። በኦሮሚያ ብልጽግና ሰዎች የሚመራው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዛሬ ለሁሉም ባንኮች በጻፈው ደብዳቤ የ35 የአማራ ባለሃብቶች እንዲሁም 2 የአፋር ባለሃብቶች በባንክ …
Read More »