ጥሪ ለዉድ ወገኖቻችን:: አንድ አማራ ለሁሉም ኣማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ ኣማራ !
ለዉድ ወገኖቻችን:: ይህ ድህረ ገጽ ከተፈተ ጀምሮ እርዳታ የላኩት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው። እስካሁን ድረስ በ 1 አመት ዉስጥ ዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተላከው ገንዘብ $6500 ብቻ ነው። ከዚህ በፊት አንደተገለጸው እርዳታው የሚዉለው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና ዘመዶቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች ስለሆነ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ ስላልሆነ እባካችሁ የምትችሉትን ያህል እርዳታ ያድርጉ። ይህንንም ጥሪ ላልሰሙ ንገሩ::
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች









