Breaking News

Recent Posts

የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።

ባህር ዳር በተካሄደው ሰብሰባ አንድ የአዴፓ አባል ለአዴፓ አመራሮች እናንተ የማን መሪ ናችሁ ? የአዴፓ መሪዎች በተቀመጡበት አንድ የአዴፓ አባል የሆነ ለአዴፓ መሪዎች ለመሆኑ እናንተ የማን መሪዎች ናችሁ? ሁል ጊዜ በቲቪ ለውጡ እንዳይደናቀፍ እያላችሁ በቲቪ መስኮት ትናገራላችሁ ። ~~ ለመሆኑ ስለየትኛው ለውጥ ነው የምትናገሩት? አማራ እየታሰረ እየተፈናቀለ ነው። ወልቃይትንና ራያን እናስመልሳለን እያላችሁ ጉራ ስትነፉ #አዲስ #አበባን አስረከባችሁ ። ~~ በኦሮሞ ክልል አማራ በመሆናቸው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.