Breaking News

Recent Posts

ከአዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ ! ADP Press Release.

የድርጅታችን አዴፓ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሰኔ 15/ቀን 2011 ዓ.ም በክልላችን መንግስት ላይ ተሞክሮ ሙሉ በሙሉ በከሸፈው መፈንቅለ-መንግስት እና በከፍተኛ አመራሮቻችን ላይ በተፈፀመው የግፍ ግድያ ምክንያት የማዕከላዊ ኮሚቴያችን ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ተመስርቶ በወቅታዊ ጉዳይ እና ቀጣይ የትግል አቅጣጫዎች ግምገማ ለማድረግ ሐምሌ 4 ቀን 2011 ዓ.ም እየመከረ ባለበት፣ የአማራ ህዝብና የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች …

Read More »

ለምን አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ?

From Agegnehu Kassa (facebook) አብይ መቀሌ ላይ መክሮ በተመለሰ በሳምንቱ ባህርዳር ላይ የአማራ መሪዎች ተገደሉ ። በሰዓታት ውስጥ የትግሬና ኦሮሞ ስብጥር መከላከያ በራሱ አብይና አምስት ኦሮሞ ጀነራሎች መሪነት አማራ ክልልን ተረከበ ። ሰላማዊ ግን በአብይ/ኦነግ ፡ ኢዜማና ሕወሐት፡ እምነት ጠንካራ ናቸው የተባሉ አማራ ልጆች በገፍ እየታሰሩ ሲሆን ፡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ያሉበትም አይታወቅም ።  በመለስ ዜናዊና በረከት ስምዖን ለ27 አመት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.