የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን የሚያገናኘው መንገድ መዘጋቱ መንገደኞች እየተጉላሉ መሆናቸው ታውቋል።
ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን የሚያገናኘው መንገድ ቄሮዎች ነን በሚሉ ወጣቶች ሼኖ አካባቢ በመዘጋቱ መንገደኞች እየተጉላሉ መሆናቸው ታውቋል። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ገደማ ጀምሮ መንገዱ መዘጋቱን ተጓዦች የገለፁ ሲሆን፣ በስፍራው የምትገኘው የአሥራት ዘጋቢም ይህንኑ አረጋግጣለች። መንገዱን የዘጉት ወጣቶችን የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል በዝምታ እየተመለከታቸው እንደሆነም ከስፍራው የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ከተጓዦች መካከል ለግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ በዓል ቆይተው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱት በከፍተኛ …
Read More »