የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስ እና አማራን አጠፋለው ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል:: …
Read More »የጎንደር አማራ ፋኖ ያወጣው መግለጫ! ይድረስ ለመረጃ ቲቪ እና ለጎንደር አማራ ህዝብ ጠሎች ! Message from Gonder FANO to Mereja TV
#የጎንደር አማራ ፋኖ ያወጣው መግለጫ ይድረስ ለመረጃ ቲቪ እና ለጎንደር አማራ ህዝብ ጠሎች ! ቀን፦ 21/ 08/ 2024 ዓ.ም የሐሰት ትርክት ፈጥሮ መግደል፤ ፈርጆ ማሳደድን አንታገስም! በአማራ ህዝብ እና የፋኖ አመራሮች ላይ የሚደረገውን የስም ማጥፋት ዘመቻ በተመለከተ ከሁሉቱም የጎንደር ፋኖ ዕዞች በጋራ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል ከጀመረበት ወሳኙ ወቅት ጀምሮ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶቻችን በህልውና ትግላችን ላይ በሙሉ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች











