የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More »የመለስን ራእይ ለማስቀጠል ነው ወይስ አማራን ለመከፋፈል ነው አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ ፕረዚደንት አድርጎ የሾመው?
ይህ የዱርዬ መንግስት ምንም ሳያጠፉ አማራ ብቻ ስለሆኑ ያስርና ከዚያ ከጥፍር ነቃይና ወያኔ ባለስልጣናት ጋር አብሮ እኩል ይፈታል። አብይ አህመድ በአንድ በኩል ኢህአዴግን አፍርሻለሁ ይልና ለመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ይሾማል። ይሄ ነው እንዴ ለውጡ? ዮሀንስ ቧ ያለው ለአማራ እሞታለሁ ብሎ የመለስ አካዳሚን ሹመት ከተቀበለ ሞት ይሻለዋል። ትግሬ ጠፍቶ ነው አማራ የተሾመዉ? እንዴት በአማራ ላይ ተቀለደ እባካችሁ? ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች











