የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ …
Read More »ይሄ አዲሱ የኦሮሞ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው እንዴ?
ይሄ አዲሱ ቄስ የተባለው ሰውየ የሙስሊም ቄስ ነው ወይስ የክርስቲያን ቄስ አልገለጥልህ አለኝ እኮ። አንድም ክርስቲያን ሲከተለው ሲያደንቀው ሲያዳምጠው አይቼ አላውቅም። ይልቅ ስለሱ ከፍ ከፍ የሚያደርጉት እና ሰው መስሎ የሚታያቸው የዛ ሰፈር ሙስሊሞች ናቸው። እኔስ ግራ እያጋባኝ ነው እንዴ እንዴት ነው ነገሩ ጃል። አውነተኛ የክርስቲያን ቄስ ከሙስሊም ጋር አንድ ገበታ ላይ አይቋደስም ። ሙስሊም የሆነ ደሞ ከክርስቲያን ጋር አብሮ አይበላም» …
Read More »