Breaking News

Recent Posts

ድሮም እኮ ጴንጤ ኦርቶዶክስን አይወዳትም።

ድሮም እኮ ጴንጤ ኦርቶዶክስን አይወዳትም። ጴንጤ ስልጣን በያዘ ማግስት ኦርቶዶክስን መበቀል የስራ መጀመሪያው ነው። እንደሽፍታ በሌሊት 2 ገድሎ 17 ያቆሰለው የቦሌው ስራ አስፈፃሚው የኦነግ ጴንጤ ይህ ሰው ነው።

Read More »

በአዲስ አበባ ከተማ 22 – 2 ሰዎች ተገደሉ ::

ክር(ማተብ) ያሠረ ሁሉ የሚታረድበት መንግስት ዓልባ የተረኞች የአገዛዝ ሥርዓት ጦርነቱን ሀይማኖታዊ ውጊያ አድርጎታል ። አዲስ አበባ ውስጥ 22 አካባቢ ያሉ ቅድስት አርሴማ ቤተ/ክርስቲያንን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ከሌሊቱ 7፡30 ሲሆን የአገዛዙ ፖሊሶች በቀጥታ ወደ ህዝቡ በመተኮስ ሁለት ወጣቶች ተሰውተዋል ። ለጊዜው ብዙ ቁጥሩ ያልታወቀ ምዕመናንም በጥይት ተመተው ወደ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.